"የስርዓት UI"
"ባትሪ ቆጣቢ ይብራ?"
"%s ቀሪ ባትሪ አለዎት። የባትሪ ኃይል ቆጣቢ ጠቆር ያለ ገጽታ ያበራል፣ የበስተጀርባ እንቅስቃሴን ይገድባል እና ማሳወቂያዎችን ያዘገያል።"
"የባትሪ ኃይል ቆጣቢ ጠቆር ያለ ገጽታ ያበራል፣ የበስተጀርባ እንቅስቃሴን ይገድባል እና ማሳወቂያዎችን ያዘገያል።"
"%s ይቀራል"
"በዩኤስቢ በኩል ኃይል መሙላት አይቻልም"
"ከእርስዎ መሣሪያ ጋር የመጣውን ኃይል መሙያ ይጠቀሙ"
"ባትሪ ቆጣቢ ይብራ?"
"ስለ ባትሪ ቆጣቢ"
"አብራ"
"አብራ"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"መደበኛ"
"እጅግ ከፍተኛ"
"ማያ በራስ ሰር አሽከርክር"
"%1$s %2$sን እንዲደርስበት ይፈቀድለት?"
"%1$s %2$sን እንዲደርስ ይፈቀድለት?\nይህ መተግበሪያ የመቅዳት ፈቃድ አልተሰጠውም፣ ነገር ግን በዩኤስቢ መሣሪያ በኩል ኦዲዮን መቅዳት ይችላል።"
"%1$s %2$sን እንዲደርስበት ይፈቀድለት?"
"%2$sን እንዲይዘው %1$s ይክፈት?"
"ይህ መተግበሪያ የመቅረጽ ፈቃድ አልተሰጠውም፣ ነገር ግን በዚህ ዩኤስቢ መሣሪያ በኩል ኦዲዮን መቅረጽ ይችላል። %1$sን ከዚህ መሣሪያ ጋር መጠቀም ጥሪዎችን፣ ማሳወቂያዎችን እና ማንቂያዎችን ከመስማት ሊከለክል ይችላል።"
"%1$sን ከዚህ መሣሪያ ጋር መጠቀም ጥሪዎችን፣ ማሳወቂያዎችን እና ማንቂያዎችን ከመስማት ሊከለክል ይችላል።"
"%1$s %2$sን እንዲደርስበት ይፈቀድለት?"
"%2$sን እንዲይዘው %1$s ይክፈት?"
"%1$s ን %2$s ለማስተናገድ ይከፈት?\nይህ መተግበሪያ የቅጂ ፈቃድ አልተሰጠውም ሆኖም ግን በዩኤስቢ መሣሪያ በኩል ኦዲዮን መቅዳት ይችላል።"
"%2$sን እንዲይዘው %1$s ይክፈት?"
"ምንም የተጫኑ መተግበሪያዎች ከዚህ የUSB ተቀጥላ ጋር አይሰሩም። በ%1$s ስለዚህ ተቀጥላ የበለጠ ለመረዳት።"
"የUSB ተቀጥላ"
"ዕይታ"
"%2$s ሲገናኝ ሁልጊዜ %1$sን ይክፈቱ"
"%2$s ሲገናኝ ሁልጊዜ %1$sን ይክፈቱ"
"የUSB ማረሚያ ይፈቀድ?"
"የኮምፒውተሩ RSA ቁልፍ ጣት አሻራ ይሄ ነው፦\n%1$s"
"ሁልጊዜ ከዚህ ኮምፒውተር ፍቀድ"
"ፍቀድ"
"የዩኤስቢ እርማት አይፈቀድም"
"አሁን ላይ ወደዚህ መሣሪያ በመለያ የገቡት ተጠቃሚ የዩኤስቢ ማረሚያን ማብራት አይችሉም። ይህን ባህሪ ለመጠቀም ወደ የአስተዳዳሪ ተጠቃሚ ይቀይሩ።"
"የስርዓት ቋንቋውን ወደ %1$s መቀየር ይፈልጋሉ?"
"በሌላ መሣሪያ የተጠየቀ የስርዓት ቋንቋ ለውጥ"
"ቋንቋ ቀይር"
"አሁን ያለውን ቋንቋ አቆይ"
"Wi‑Fiን አጋራ"
"በዚህ አውታረ መረብ ላይ ገመድ-አልባ debugging ይፈቀድ?"
"የአውታረ መረብ ስም (SSID)\n%1$s\n\nየWi‑Fi አድራሻ (BSSID)\n%2$s"
"ሁልጊዜ በዚህ አውታረ መረብ ላይ ፍቀድ"
"ፍቀድ"
"ገመድ-አልባ debugging አይፈቀድም"
"በአሁኑ ጊዜ ወደዚህ መሣሪያ በመለያ የገቡት ተጠቃሚ ገመድ-አልባ debuggingን ማብራት አይችሉም። ይህን ባህሪ ለመጠቀም ወደ የአስተዳዳሪ ተጠቃሚ ይቀይሩ።"
"የዩኤስቢ ወደብ ተሰናክሏል"
"መሣሪያዎን ከፈሳሽ ወይም ፍርስራሽ ለመጠበቅ ሲባል የዩኤስቢ ወደቡ ተሰናክሏል፣ እና ማናቸውም ተቀጥላዎችን አያገኝም።\n\nየዩኤስቢ ወደቡን እንደገና መጠቀም ችግር በማይኖረው ጊዜ ማሳወቂያ ይደርሰዎታል።"
"ኃይል መሙያዎችን እና ተጨማሪ መሣሪያዎችን ፈልጎ ለማግኘት የነቃ የዩኤስቢ ወደብ"
"ዩኤስቢ አንቃ"
"የበለጠ ለመረዳት"
"ቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ"
"Extend Unlock ተሰናክሏል"
"ምስል ተልኳል"
"ቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ በማስቀመጥ ላይ..."
"ቅጽበታዊ ገፅ እይታን ወደ የስራ መገለጫ በማስቀመጥ ላይ…"
"ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን ወደ ግል በማስቀመጥ ላይ"
"ቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ተቀምጧል"
"ቅጽበታዊ ገፅ ዕይታን ማስቀመጥ አልተቻለም"
"ውጫዊ ማሳያ"
"ቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ከመቀመጡ በፊት መሣሪያ መከፈት አለበት"
"ቅጽበታዊ ገፅ ዕይታን እንደገና ማንሳት ይሞክሩ"
"ቅጽበታዊ ገፅ እይታን ማስቀመጥ አልተቻለም"
"ቅጽበታዊ ገፅ እይታዎችን ማንሳት በመተግበሪያው ወይም በእርስዎ ድርጅት አይፈቀድም"
"ቅጽበታዊ ገፅ እይታዎችን ማንሳት በእርስዎ አይቲ አስተዳዳሪ ታግዷል"
"አርትዕ ያድርጉ"
"ቅጽበታዊ ገፅ ዕይታን አርትዕ ያድርጉ"
"አጋራ"
"ቅጽበታዊ ገፅ እይታን ያጋሩ"
"ተጨማሪ ይቅረጹ"
"ቅጽበታዊ ገፅ ዕይታን አሰናብት"
"የስራ መገለጫ መልዕክትን ያሰናብታል"
"የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ቅድመ-ዕይታ"
"የላይ ወሰን %1$d በመቶ"
"የታች ወሰን %1$d በመቶ"
"የግራ ወሰን %1$d በመቶ"
"የቀኝ ወሰን %1$d በመቶ"
"%1$s ውስጥ የስራ መገለጫው ውስጥ ተቀምጧል"
"በግል መገለጫው ውስጥ በ%1$s ውስጥ ተቀምጧል"
"ፋይሎች"
"%1$s ይህን ቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ለይቷል።"
"%1$s እና ሌሎች ክፍት መተግበሪያዎች ይህን ቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ለይተዋል።"
"ወደ ማስታወሻ አክል"
"አገናኝ አካትት"
"%1$s(%2$d)"
"አገናኞች ከሌሎች መገለጫዎች ሊታከሉ አይችሉም"
"የማያ መቅረጫ"
"የማያ ገፅ ቀረጻን በማሰናዳት ላይ"
"ለአንድ የማያ ገፅ ቀረጻ ክፍለ-ጊዜ በመካሄድ ያለ ማሳወቂያ"
"ማያ ገፅዎን ይቀዳሉ?"
"አንድ መተግበሪያ ቅዳ"
"ይህን ማያ ገፅ ይቅዱ"
"%s ይቅዱ"
"መላው ማያ ገፅዎን በሚቀዱበት ጊዜ፣ በማያ ገፅዎ ላይ የሚታየው ማንኛውም ነገር ይቀዳል። ስለዚህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ መልዕክቶች፣ ፎቶዎች እና ኦዲዮ እና ቪድዮ ላሉ ነገሮች ጥንቃቄ ያድርጉ።"
"መተግበሪያን ሲቀዱ በዚያ መተግበሪያ ውስጥ የሚታይ ወይም የሚጫወት ማንኛውም ነገር ይቀዳል። ስለዚህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ መልዕክቶች፣ ፎቶዎች እና ኦዲዮ እና ቪድዮ ላሉ ነገሮች ጥንቃቄ ያድርጉ።"
"ማያ ገፅን ቅረጽ"
"ለመቅዳት መተግበሪያ ይምረጡ"
"ኦዲዮን ቅረጽ"
"የመሣሪያ ኦዲዮ"
"እንደ ሙዚቃ፣ ጥሪዎች እና የጥሪ ቅላጼዎች ያሉ የመሣሪያዎ ድምፅ"
"ማይክሮፎን"
"የመሣሪያ ኦዲዮ እና ማይክሮፎን"
"ጀምር"
"ማያ ገጽን በመቅረጽ ላይ"
"ማያ ገጽን እና ኦዲዮን በመቅረጽ ላይ"
"በማያ ገፅ ላይ ያሉ ንክኪዎችን አሳይ"
"አቁም"
"አጋራ"
"የማያ ገፅ ቀረጻ ተቀምጧል"
"ለመመልከት መታ ያድርጉ"
"የማያ ገጽ ቀረጻን ማስቀመጥ ላይ ስህተት"
"የማያ ገፅ ቀረጻን መጀመር ላይ ስህተት"
"መቅዳት ይቁም?"
"በአሁኑ ጊዜ ሙሉ ማያ ገፅዎን በመቅዳት ላይ ነዎት"
"በአሁኑ ጊዜ %1$s በመቅዳት ላይ ነዎት"
"መቅረጽ አቁም"
"ማያ ገፅን በማጋራት ላይ"
"ይዘት በማጋራት ላይ"
"ማያ ገፅን ማጋራት ይቁም?"
"ማጋራት ይቁም?"
"በአሁኑ ጊዜ ሙሉ ማያ ገፅዎን ከ%1$s ጋር በማጋራት ላይ ነዎት"
"በአሁኑ ጊዜ መሉ ማያ ገፅዎን ከመተግበሪያ ጋር በማጋራት ላይ ነዎት"
"በአሁኑ ጊዜ %1$s በማጋራት ላይ ነዎት"
"በአሁኑ ጊዜ መተግበሪያ በማጋራት ላይ ነዎት"
"በአሁኑ ጊዜ በመተግበሪያ በማጋራት ላይ ነዎት"
"ማጋራት አቁም"
"ማያ ገፅን cast በማድረግ ላይ"
"cast ማድረግ ይቁም?"
"በአሁኑ ጊዜ ሙሉ ማያ ገፅዎን ወደ %1$s cast በማድረግ ላይ ነዎት"
"በአሁኑ ጊዜ ሙሉ ማያ ገፅዎን ወደ በአቅራቢያ ያለ መሣሪያ cast በማድረግ ላይ ነዎት"
"በአሁኑ ጊዜ %1$s ወደ %2$s cast በማድረግ ላይ ነዎት"
"በአሁኑ ጊዜ %1$s ወደ በአቅራቢያ ያለ መሣሪያ cast በማድረግ ላይ ነዎት"
"በአሁኑ ጊዜ ወደ %1$s cast በማድረግ ላይ ነዎት"
"በአሁኑ ጊዜ ወደ በአቅራቢያ ወዳለ መሣሪያ cast በማድረግ ላይ ነዎት"
"cast ማድረግ አቁም"
"ዝጋ"
"ችግር መመዝገቢያ"
"የአሰራር ችግር አመዘጋገብ"
"ለችግር መሰብሰብ ክፍለ ጊዜ ቀጣይነት ያለው ማሳወቂያ"
"የቀረጻ ችግር"
"አጋራ"
"የችግር ምዝገባ ቀምጧል"
"ለመመልከት መታ ያድርጉ"
"የችግር ምዝገባ ማስቀመጥ ላይ ስህተት"
"ችግር ምዝገባ ማስጀመር ላይ ስህተት"
"በሙሉ ገጽ ዕይታ በማየት ላይ"
"ለመውጣት ከማያ ገፅዎ አናት ወደታች ያንሸራትቱ"
"ገባኝ"
"ተመለስ"
"መነሻ"
"ምናሌ"
"ተደራሽነት"
"ማያ ገጹን አዙር"
"አጠቃላይ ዕይታ"
"ካሜራ"
"ስልክ"
"የድምጽ እርዳታ"
"Wallet"
"የQR ኮድ መቃኛ"
"ተከፍቷል"
"መሣሪያ ተቆልፏል"
"የቅኝት ፊት"
"ላክ"
"ይቅር"
"የመተግበሪያ ዓርማ"
"አረጋግጥ"
"እንደገና ይሞክሩ"
"ማረጋገጥን ለመሰረዝ መታ ያድርጉ"
"እባክዎ እንደገና ይሞክሩ"
"መልክዎን በመፈለግ ላይ"
"መልክ ተረጋግጧል"
"ተረጋግጧል"
"ለማጠናቀቅ አረጋግጥን መታ ያድርጉ"
"በመልክ ተከፍቷል"
"በመልክ ተከፍቷል። ለመቀጠል ይጫኑ።"
"መልክ ተለይቶ ታውቋል። ለመቀጠል ይጫኑ።"
"መልክ ተለይቶ ታውቋል። ለመቀጠል የመክፈቻ አዶውን ይጫኑ።"
"በመልክ ተከፍቷል። ለመቀጠል መታ ያድርጉ።"
"የተረጋገጠ"
"ማረጋገጥን ሰርዝ"
"ተጨማሪ አማራጮች"
"ፒን ይጠቀሙ"
"ሥርዓተ ጥለትን ተጠቀም"
"የይለፍ ቃልን ተጠቀም"
"የተሳሳተ ፒን"
"የተሳሳተ ሥርዓተ ጥለት"
"የተሳሳተ የይለፍ ቃል"
"ከልክ በላይ ብዙ የተሳሳቱ ሙከራዎች።\nበ%d ሰከንዶች ውስጥ እንደገና ይሞክሩ።"
"ድንገተኛ አደጋ"
"እንደገና ይሞክሩ። ሙከራ %1$d ከ%2$d።"
"የእርስዎ ውሂብ ይሰረዛል"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ሥርዓተ ጥለት ካስገቡ የዚህ መሣሪያ ውሂብ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ፒን ካስገቡ የዚህ መሣሪያ ውሂብ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ የይለፍ ቃል ካስገቡ የዚህ መሣሪያ ውሂብ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ሥርዓተ ጥለት ካስገቡ ይህ ተጠቃሚ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ፒን ካስገቡ ይህ ተጠቃሚ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ የይለፍ ቃል ካስገቡ ይህ ተጠቃሚ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ሥርዓተ ጥለት ካስገቡ የእርስዎ የሥራ መገለጫ እና ውሂቡ ይሰረዛሉ።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ፒን ካስገቡ የእርስዎ የሥራ መገለጫ እና ውሂቡ ይሰረዛሉ።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ የይለፍ ቃል ካስገቡ የእርስዎ የሥራ መገለጫ እና ውሂቡ ይሰረዛሉ።"
"አዋቅር"
"አሁን አይደለም"
"ደህንነትን እና አፈጻጸምን ለማሻሻል ይህ ያስፈልጋል"
"በጣት አሻራ መክፈቻን እንደገና ያዋቅሩ"
"በጣት አሻራ መክፈቻ"
"በጣት አሻራ መክፈቻን ያዋቅሩ"
"በጣት አሻራ መክፈቻን እንደገና ለማዋቀር አሁን ያሉት የጣት አሻራ ምስሎችዎ እና ሞዴሎችዎ ይሰረዛሉ።\n\nከተሰረዙ በኋላ የጣት አሻራዎን ተጠቅመው ስልክዎን ለመክፈት ወይም እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራ መክፈቻን እንደገና ማዋቀር ያስፈልግዎታል።"
"የጣት አሻራ መክፈቻን እንደገና ለማዋቀር አሁን ያሉት የጣት አሻራ ምስሎችዎ እና ሞዴል ይሰረዛሉ።\n\nከተሰረዙ በኋላ የጣት አሻራዎን ተጠቅመው ስልክዎን ለመክፈት ወይም እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራ መክፈቻን እንደገና ማዋቀር ያስፈልግዎታል።"
"በጣት አሻራ መክፈቻን ማዋቀር አልተቻለም። እንደገና ለመሞከር ወደ ቅንብሮች ይሂዱ።"
"በመልክ መክፈትን እንደገና ያዋቅሩ"
"በመልክ መክፈት"
"በመልክ መክፈትን ያዋቅሩ"
"በመልክ መክፈትን እንደገና ለማዋቀር አሁን ያለው የመልክ ሞዴልዎ ይሰረዛል።\n\nስልክዎን ለመክፈት ፊትዎን ለመጠቀም ይህን ባህሪ እንደገና ማዋቀር ያስፈልግዎታል።"
"በመልክ መክፈትን ማዋቀር አልተቻለም። እንደገና ለመሞከር ወደ ቅንብሮች ይሂዱ።"
"የጣት አሻራ ዳሳሹን ይንኩ"
"ለመቀጠል የክፈት አዶውን ይጫኑ"
"ፊቱ አልታወቀም። በምትኩ የጣት አሻራ ይጠቀሙ።"
"ፊቱ አልታወቀም።"
"በምትኩ የጣት አሻራን ይጠቀሙ"
"በመልክ መክፈት አይገኝም"
"ብሉቱዝ ተያይዟል።"
"የብሉቱዝ መሣሪያ አዶ"
"የመሣሪያ ዝርዝርን ለማዋቀር ጠቅ ያድርጉ"
"%s። የመሣሪያ ዝርዝር ያዋቅሩ"
"ሁሉንም መሣሪያዎች ይመልከቱ"
"አዲስ መሣሪያ ያጣምሩ"
"የባትሪ መቶኛ አይታወቅም።"
"ከ%s ጋር ተገናኝቷል።"
"ከ%s ጋር ተገናኝቷል።"
"ቡድንን ዘርጋ።"
"ቡድን ሰብስብ።"
"መሣሪያን ወደ ቡድን አክል።"
"መሣሪያን ከቡድን ላይ አስወግድ።"
"መተግበሪያ ክፈት።"
"አልተገናኘም።"
"በማዛወር ላይ"
"ጠፍቷል"
"የአውሮፕላን ሁነታ።"
"ቪፒኤን በርቷል።"
"የባትሪ %d መቶኛ።"
"የባትሪ %1$d መቶኛ፣ %2$s"
"ባትሪ ኃይል በመሙላት ላይ፣ %d %%."
"የባትሪ %d መቶኛ፣ ለባትሪ ጥበቃ ኃይል መሙላት ለአፍታ ቆሟል።"
"የባትሪ %1$d መቶኛ፣ %2$s፣ ለባትሪ ጥበቃ ኃይል መሙላት ለአፍታ ቆሟል።"
"ሁሉንም ማሳወቂያዎች ይመልከቱ"
"TeleTypewriter ነቅቷል።"
"የስልክ ጥሪ ይንዘር።"
"የስልክ ጥሪ ፀጥታ።"
"የማሳወቂያ ጥላ።"
"ፈጣን ቅንብሮች።"
"ፈጣን ቅንብሮች እና የማሳወቂያ ጥላ።"
"ማያ ገጽ ቁልፍ"
"የስራ ማያ ገፅ ቁልፍ"
"ዝጋ"
"ሙሉ ለሙሉ ፀጥታ"
"ማንቂያዎች ብቻ"
"አትረብሽ።"
"ብሉቱዝ።"
"ብሉቱዝ በርቷል።"
"ማንቂያ ለ%s ተዋቅሯል።"
"ተጨማሪ ጊዜ።"
"ያነሰ ጊዜ።"
"ማያ ገፅ መውሰድ ቆሟል።"
"ብሩህነት ያሳዩ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ባለበት ቆሟል"
"ውሂብ ላፍታ ቆሟል"
"የውሂብ ገደቡ ላይ ተደርሷል። ከእንግዲህ የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ እየተጠቀሙ አይደሉም።\n\nከቆመበት ከቀጠሉ የውሂብ አጠቃቀም ክፍያዎች ተፈጻሚ ሊሆኑ ይችላሉ።"
"ከቆመበት ቀጥል"
"የአካባቢ ጥያቄዎች ነቅተዋል"
"ዳሳሾች ጠፍተዋል ገቢር"
"ሁሉንም ማሳወቂያዎች አጽዳ"
"+ %s"
"{count,plural, =1{# ተጨማሪ ማሳወቂያ ከውስጥ አለ።}one{# ተጨማሪ ማሳወቂያ ከውስጥ አለ።}other{# ተጨማሪ ማሳወቂያዎች ከውስጥ አሉ።}}"
"ማያ ገፅ በወርድ ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።"
"ማያ ገፅ በቁም ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።"
"የማወራረጃ ምግቦች መያዣ"
"የማያ ገፅ ማቆያ"
"ኤተርኔት"
"አትረብሽ"
"ሁነታዎች"
"ብሉቱዝ"
"ምንም የተጣመሩ መሣሪያዎች አይገኝም"
"መሣሪያን ለማገናኘት ወይም ግንኙነቱን ለማቋረጥ መታ ያድርጉ"
"አዲስ መሣሪያ ያጣምሩ"
"ሁሉንም ይመልከቱ"
"ብሉቱዝን ይጠቀሙ"
"ተገናኝቷል"
"የድምጽ ማጋራት"
"የድምፅ ማጋራትን ይደግፋል"
"ተቀምጧል"
"ግንኙነትን አቋርጥ"
"ያግብሩ"
"ነገ በራስ-ሰር ያብሩ"
"እንደ ፈጣን ማጋራት እና የእኔን መሣሪያ አግኝ ያሉ ባህሪዎች ብሉቱዝን ይጠቀማሉ"
"ብሉቱዝ ነገ ጠዋት ይበራል"
"ኦዲዮ አጋራ"
"ኦዲዮ በማጋራት ላይ"
"የድምፅ ማጋሪያ ቅንብሮች አስገባ"
"የዚህ መሣሪያ ሙዚቃ እና ቪዲዮዎች በሁለቱም የራስ ላይ ማዳመጫዎች ላይ ይጫወታሉ"
"ኦዲዮዎን ያጋሩ"
"%1$s እና %2$s"
"ወደ %1$s ቀይር"
"%s ባትሪ"
"ኦዲዮ"
"ማዳመጫ"
"ግቤት"
"መስሚያ አጋዥ መሣሪያዎች"
"በማብራት ላይ..."
"ከላይ ባለው መተግበሪያ ቁጥጥር እየተደረገበት ስለሆነ ብሩህነትን ማስተካከል አልተቻለም"
"በራስ ሰር አሽከርክር"
"ማያ ገጽን በራስ-አሽከርክር"
"አካባቢ"
"የማያ ገፅ ማቆያ"
"የካሜራ መዳረሻ"
"የማይክሮፎን መዳረሻ"
"ይገኛል"
"ታግዷል"
"የሚዲያ መሣሪያ"
"ተጠቃሚ"
"Wi-Fi"
"በይነመረብ"
"አውታረ መረቦች ይገኛሉ"
"አውታረ መረቦች አይገኙም"
"ምንም የWi-Fi አውታረ መረቦች የሉም"
"በማብራት ላይ..."
"Cast"
"በመውሰድ ላይ"
"ያልተሰየመ መሣሪያ"
"ምንም መሣሪያዎች አይገኙም"
"ምንም የWi-Fi ወይም የኢተርኔት ግንኙነት የለም"
"ብሩህነት"
"ተቃራኒ ቀለም"
"የቀለም ማስተካከያ"
"የቅርጸ-ቁምፊ መጠን"
"ተጠቃሚዎችን ያስተዳድሩ"
"ተከናውኗል"
"ዝጋ"
"ተገናኝቷል"
"ተገናኝቷል፣ ባትሪ %1$s"
"በማገናኘት ላይ..."
"መገናኛ ነጥብ"
"በማብራት ላይ..."
"ውሂብ ቆጣቢ በርቷል"
"{count,plural, =1{# መሣሪያ}one{# መሣሪያዎች}other{# መሣሪያዎች}}"
"የባትሪ ብርሃን"
"ካሜራ ሥራ ላይ ነው"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"የውሂብ አጠቃቀም"
"ቀሪ ውሂብ"
"ከገደብ በላይ"
"%s ጥቅም ላይ ውሏል"
"%s ገደብ"
"የ%s ማስጠንቀቂያ"
"የሥራ መተግበሪያዎች"
"ባለበት ቆሟል"
"የምሽት ብርሃን"
"ፀሐይ ስትጠልቅ ይበራል"
"ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ"
"%s ላይ ይበራል"
"እስከ %s ድረስ"
"ጨለማ ገጽታ"
"ባትሪ ቆጣቢ"
"ፀሐይ ስትጠልቅ ይበራል"
"ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ"
"%s ላይ ይበራል"
"እስከ %s ድረስ"
"በመኝታ ሰዓት ላይ"
"የመኝታ ሰዓት እስኪያልቅ ድረስ"
"ኤንኤፍሲ"
"ኤንኤፍሲ ተሰናክሏል"
"ኤንኤፍሲ ነቅቷል"
"የማያ ቀረጻ"
"ጀምር"
"አቁም"
"ችግርን ቅዳ"
"ጀምር"
"አቁም"
"የሳንካ ሪፖርት"
"የትኛው የመሣሪያዎ ተሞክሮ ክፍል ተጎድቷል?"
"የችግሩን አይነት ይምረጡ"
"የማያ መቅረጫ"
"አፈጻጸም"
"የተጠቃሚ በይነገፅ"
"ተርማል"
"ብጁ"
"የብጁ መከታተያ ቅንብሮች"
"ወደ ነባሪ መልስ"
"የአንድ እጅ ሁነታ"
"የመስሚያ መሣሪያዎች"
"ገቢር"
"ግንኙነት ተቋርጧል"
"የመስማት ችሎታ መሣሪያ"
"አዲስ መሣሪያ ያጣምሩ"
"አዲስ መሣሪያ ለማጣመር ጠቅ ያድርጉ"
"ቅድመ-ቅምጥን ማዘመን አልተቻለም"
"ቅድመ-ቅምጥ"
"ለጥሪዎች ነባሪ ማይክሮፎን"
- "የመስሚያ አጋዥ መሣሪያ ማይክሮፎን"
- "የዚህ ስልክ ማይክሮፎን"
"ተመርጧል"
"በዙሪያ ያሉ"
"ግራ"
"ቀኝ"
"በዙሪያ ያሉ"
"በግራ ዙሪያ ያሉ"
"በቀኝ ዙሪያ ያሉ"
"ወደ ግራ እና ቀኝ የተለያዩ ቁጥጥሮች ዘርጋ"
"ወደ የተዋሃደ ቁጥጥር ሰብስብ"
"በዙሪያ ያሉትን ድምፀ-ከል አድርግ"
"በዙሪያ ያሉትን ድምፅ-ከል አንሳ"
"መሣሪያዎች"
"የቀጥታ መግለጫ ጽሑፍ"
"ቅንብሮች"
"ማስታወሻ"
"የመሣሪያ ማይክሮፎን እገዳ ይነሳ?"
"የመሣሪያ ካሜራ እገዳ ይነሳ?"
"የመሣሪያ ካሜራ እና ማይክሮፎን እገዳ ይነሳ?"
"ይህ የእርስዎን ማይክሮፎን እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው የሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች መዳረሻ እገዳን ያነሳል።"
"ይህ ካሜራዎን እንዲጠቀሙ ለተፈቀደላቸው ሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች መዳረሻን እገዳ ያነሳል።"
"ይህ የእርስዎን ካሜራ ወይም ማይክሮፎን እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው የሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች መዳረሻ እገዳን ያነሳል።"
"ማይክሮፎን ታግዷል"
"ካሜራ ታግዷል"
"ማይክሮፎኑ እና ካሜራው ታግደዋል"
"እገዳውን ማንሳት እንዲችሉ የማይክሮፎን መዳረሻን ለመፍቀድ በመሣሪያዎ ላይ ያለውን የግላዊነት መቀየሪያውን ማይክሮፎን ወዳለበት ቦታ ያንቀሳቅሱት። በመሣሪያዎ ላይ የግላዊነት መቀየሪውን ለማግኘት የመሣሪያውን መመሪያ ይመልከቱ።"
"እገዳውን ማንሳት እንዲችሉ የካሜራ መዳረሻን ለመፍቀድ በመሣሪያዎ ላይ ያለውን የግላዊነት መቀየሪያውን ካሜራ ወዳለበት ቦታ ያንቀሳቅሱት። በመሣሪያዎ ላይ የግላዊነት መቀየሪውን ለማግኘት የመሣሪያውን መመሪያ ይመልከቱ።"
"እገዳቸውን ማንሳት እንዲችሉ መዳረሻን ለመፍቀድ በመሣሪያዎ ላይ ያለውን የግላዊነት መቀየሪያውን ወደ ያልታገደ ቦታ ያንቀሳቅሱት። በመሣሪያዎ ላይ የግላዊነት መቀየሪውን ለማግኘት የመሣሪያውን መመሪያ ይመልከቱ።"
"ማይክሮፎን አለ"
"ካሜራ አለ"
"ማይክሮፎን እና ካሜራ አለ"
"ማይክሮፎን በርቷል"
"ማይክሮፎን ጠፍቷል"
"ማይክሮፎን ለሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ነቅቷል።"
"የማይክሮፎን መዳረሻ ለሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ተሰናክሏል። የማይክሮፎን መዳረሻን በቅንብሮች > ግላዊነት > ማይክሮፎን ውስጥ ማንቃት ይችላሉ።"
"የማይክሮፎን መዳረሻ ለሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ተሰናክሏል። ይህን በቅንብሮች > ግላዊነት > ማይክሮፎን ውስጥ መቀየር ይችላሉ።"
"ካሜራ በርቷል"
"ካሜራ ጠፍቷል"
"ካሜራ ለሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ነቅቷል።"
"የካሜራ መዳረሻ ለሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ተሰናክሏል።"
"የማይክሮፎን አዝራርን ለመጠቀም በቅንብሮች ውስጥ የማይክሮፎን መዳረሻን ያንቁ።"
"ቅንብሮችን ክፈት"
"ሌላ መሣሪያ"
"አጠቃላይ እይታን ቀያይር"
"ሁነታዎች"
"ተከናውኗል"
"ቅንብሮች"
"በርቷል"
"በርቷል • %1$s"
"ጠፍቷል"
"አልተቀናበረም"
"በቅንብሮች ውስጥ አስተዳድር"
"{count,plural, =0{ምንም ገቢር ሁነታዎች የሉም}=1{{mode} ገቢር ነው}one{# ሁኔታ ገቢር ነው}other{# ሁኔታዎች ገቢር ናቸው}}"
"እርስዎ ከወሰንዋቸው ማንቂያዎች፣ አስታዋሾች፣ ክስተቶች እና ደዋዮች በስተቀር፣ በድምጾች እና ንዝረቶች አይረበሹም። ሙዚቃ፣ ቪዲዮዎች እና ጨዋታዎች ጨምሮ ለመጫወት የሚመርጡትን ማንኛውም ነገር አሁንም ይሰማሉ።"
"ከማንቂያዎች በስተቀር፣ በድምጾች እና ንዝረቶች አይረበሹም። ሙዚቃ፣ ቪዲዮዎች እና ጨዋታዎች ጨምሮ ለመጫወት የሚመርጡትን ማንኛውም ነገር አሁንም ይሰማሉ።"
"አብጅ"
"ይሄ ማንቂያዎችን፣ ሙዚቃን፣ ቪዲዮዎችን እና ጨዋታዎችንም ጨምሮ ሁሉንም ድምጾች እና ንዝረቶች ያጠፋል። አሁንም የድምጽ ጥሪዎችን ማድረግ ይችላሉ።"
"ይሄ ማንቂያዎችን፣ ሙዚቃን፣ ቪዲዮዎችን እና ጨዋታዎችንም ጨምሮ ሁሉንም ድምጾች እና ንዝረቶች ያጠፋል።"
"ለመክፈት ዳግም መታ ያድርጉ"
"እንደገና መታ ያድርጉ"
"ለመክፈት በጣት ወደ ላይ ጠረግ ያድርጉ"
"ለመክፈት የመክፈቻ አዶውን ይጫኑ"
"በመልክ ተከፍቷል። ለመክፈት ወደ ላይ ያንሸራትቱ።"
"በመልክ ተከፍቷል። ለመክፈት የመክፈቻ አዶውን ይጫኑ።"
"በመልክ ተከፍቷል። ለመክፈት ይጫኑ።"
"መልክ ተለይቶ ታውቋል። ለመክፈት ይጫኑ።"
"መልክ ተለይቶ ታውቋል። ለመክፈት የመክፈቻ አዶውን ይጫኑ።"
"በመልክ ተከፍቷል"
"መልክ ተለይቶ ታውቋል"
"እንደገና ለመሞከር ወደ ላይ ይጥረጉ"
"በመልክ መክፈትን እንደገና ለመሞከር ወደ ላይ ያንሸራትቱ"
"NFCን ለመጠቀም ይክፈቱ"
"ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ነው"
"ይህ መሣሪያ ንብረትነቱ የ%s ነው"
"ይህ መሣሪያ በ%sየሚቀርብ ነው"
"ለስልክ ከአዶ ላይ ጠረግ ያድርጉ"
"ለድምጽ ረዳት ከአዶ ጠረግ ያድርጉ"
"ለካሜራ ከአዶ ላይ ጠረግ ያድርጉ"
"አጠቃላይ ፀጥታ። ይህ በተጨማሪ ማያ ገፅ አንባቢን ፀጥ ያደርጋል።"
"ሙሉ ለሙሉ ፀጥታ"
"ቅድሚያ የሚሰጠው ብቻ"
"ማንቂያዎች ብቻ"
"ሙሉ ለሙሉ\nፀጥታ"
"ቅድሚያ ተሰጪ\nብቻ"
"ማንቂያዎች\nብቻ"
"%2$s • በገመድ-አልባ ኃይል በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል"
"%2$s • ኃይል በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል"
"%2$s • በፍጥነት ኃይልን በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል"
"%2$s • በዝግታ ኃይልን በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል"
"%2$s • ኃይል በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል"
"ምግብሮች በማያ ገጽ ቁልፍ ላይ"
"%1$s ምግብር ወደ ማያ ገፅ ቁልፍ ታክሏል"
"የጋራ አጋዥ ሥልጠናውን ለመጀመር ወደ ግራ ያንሸራትቱ።"
"አብጅ"
"አሰናብት"
"በዚህ ቦታ ላይ የእርስዎን ምግብሮች ያክሉ፣ ያስወግዱ እና እንደገና ቅደም ተከተል ያስይዙ"
"ተጨማሪ ምግብሮችን ያክሉ"
"ምግብሮችን ለማበጀት በረጅሙ ይጫኑ"
"ምግብሮችን አብጅ"
"ምግብሮችን ለማበጀት ይክፈቱ"
"የመተግበሪያ አዶ ለተሰናከለ ምግብር"
"የምግብር የመተግበሪያ አዶ ሲጫን"
"ምግብርን አርትዕ"
"አስወግድ"
"ምግብር አክል"
"ተከናውኗል"
"ምግብሮችን ያክሉ"
"ጡባዊዎን ሳይከፍቱ የሚወዷቸው የመተግበሪያ ምግብሮች ፈጣን መዳረሻን ያግኙ።"
"በማያ ገጽ ቁልፍ ላይ ማንኛውንም ምግብር ይፈቀድ?"
"ቅንብሮችን ክፈት"
"የሥራ መተግበሪያዎች ከቆሙበት ይቀጥሉ?"
"ከቆመበት ቀጥል"
"ምግብሮችን በማያ ገጽ ቁልፍ ላይ ዝጋ"
"ምግብሮችን አብጅ"
"ምግብሮች በማያ ገጽ ቁልፍ ላይ"
"ምግብር ይምረጡ"
"ምግብር አስወግድ"
"በቦታ የተመረጠ ምግብር"
"የማያ ገፅ ቁልፍ ምግብሮች"
"የእርስዎ ጡባዊ ቁልፍ ተቆልፎ ቢሆን እንኳን ማንኛውም ሰው በማያ ገፅ ቁልፍዎ ላይ ምግብሮችን ማየት ይችላል።"
"ምግብር አትምረጥ"
"ቁመት ቀንስ"
"ቁመት ጨምር"
"ቀጣይ አሳይ"
"ቀዳሚ አሳይ"
"የማያ ገፅ ቁልፍ ምግብሮች"
"ምግብር በመጠቀም መተግበሪያ ለመክፈት እርስዎ መሆንዎን ማረጋገጥ አለብዎት። እንዲሁም የእርስዎ ጡባዊ በተቆለፈበት ጊዜ እንኳን ማንኛውም ሰው እነሱን ማየት እንደሚችል ከግምት ውስጥ ያስገቡ። አንዳንድ ምግብሮች ለማያ ገፅ ቁልፍዎ የታሰቡ ላይሆኑ ይችላሉ እና እዚህ ለማከል አስተማማኝ ላይሆኑ ይችላሉ።"
"ገባኝ"
"የገፀ ማያ አሳራፊ አዝራርን አሳይ"
"የመገናኛ ሁነታን ያስሱ"
"ኃይል በሚሞሉበት ወቅት የእርስዎን ተወዳጅ ምግብሮች እና ማያ ገፅ ቆጣቢዎችን ይድረሱ።"
"እንሂድ"
"ኃይል በሚሞሉበት ጊዜ ተወዳጅ የገፀ ማያ አሳራፊዎችዎን ያሳዩ"
"ተጠቃሚ ቀይር"
"ወደታች ተጎታች ምናሌ"
"በዚህ ክፍለ-ጊዜ ውስጥ ያሉ ሁሉም መተግበሪያዎች እና ውሂብ ይሰረዛሉ።"
"እንኳን በደህና ተመለሱ እንግዳ!"
"ክፍለ-ጊዜዎን መቀጠል ይፈልጋሉ?"
"እንደገና ጀምር"
"አዎ፣ ቀጥል"
"የእንግዳ ሁነታ"
"በእንግዳ ሁኔታ ውስጥ ነዎት"
\n\n"አዲስ ተጠቃሚ ማከል ከእንግዳ ሁነታ ወጥቶ ሁሉንም መተግበሪያዎች እና ውሂብ አሁን ካለው የእንግዳ ክፍለ ጊዜ ይሰርዛል።"
"የተጠቃሚ ገደብ ላይ ተደርሷል"
"{count,plural, =1{ሊፈጠር የሚችለው አንድ ተጠቃሚ ብቻ ነው።}one{እስከ # ተጠቃሚ ድረስ ማከል ይችላሉ።}other{እስከ # ተጠቃሚዎች ድረስ ማከል ይችላሉ።}}"
"ተጠቃሚ ይወገድ?"
"ሁሉም የዚህ ተጠቃሚ መተግበሪያዎች እና ውሂብ ይሰረዛሉ።"
"አስወግድ"
"ከ%s ጋር ቀረጻ ወይም casting ይጀምር?"
"%s በእርስዎ ማያ ገጽ ላይ ለሚታየው ወይም በሚቀረጽበት ወይም cast በሚደረግበት ጊዜ በእርስዎ መሣሪያ ላይ ለሚጫወተው ሁሉም መረጃ መዳረሻ ይኖረዋል። ይህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ ፎቶዎች፣ መልዕክቶች እና እርስዎ የሚያጫውቱትን ኦዲዮ የመሳሰለ መረጃን ያካትታል።"
"መቅረጽ ወይም cast ማድረግ ይጀመር?"
"ይህን ተግባር የሚያቀርበው አገልግሎት በእርስዎ ማያ ገጽ ላይ ለሚታየው ወይም በሚቀረጽበት ወይም cast በሚደረግበት ጊዜ በእርስዎ መሣሪያ ላይ ለሚጫወተው ሁሉም መረጃ መዳረሻ ይኖረዋል። ይህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ ፎቶዎች፣ መልዕክቶች እና እርስዎ የሚያጫውቱትን ኦዲዮ የመሳሰለ መረጃን ያካትታል።"
"መተግበሪያን ያጋሩ ወይም ይቅረጹ"
"ማያ ገፅዎን ለ%s ያጋራሉ?"
"አንድ መተግበሪያ ያጋሩ"
"መላውን ማያ ገፅ ያጋሩ"
"እርስዎ ሙሉ ማያ ገፅዎን ሲያጋሩ በማያ ገፅዎ ላይ ያለው ማንኛውም ነገር ለ%s ይታያል። ስለዚህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ መልዕክቶች፣ ፎቶዎች እና ኦዲዮ እና ቪድዮ ላሉ ነገሮች ጥንቃቄ ያድርጉ።"
"መተግበሪያን ሲያጋሩ በዚያ መተግበሪያ ውስጥ የሚታይ ወይም የሚጫወት ማንኛውም ነገር ለ%s ይታያል። ስለዚህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ መልዕክቶች፣ ፎቶዎች እና ኦዲዮ እና ቪድዮ ላሉ ነገሮች ጥንቃቄ ያድርጉ።"
"ማያ ገፅ አጋራ"
"%1$s ይህን አማራጭ አሰናክሏል"
"በመተግበሪያው አይደገፍም"
"ለማጋራት መተግበሪያ ይምረጡ"
"ማያ ገፅዎ cast ይደረግ?"
"አንድ መተግበሪያ cast ያድርጉ"
"መላውን ማያ ገፅ cast ያድርጉ"
"እርስዎ ሙሉ ማያ ገፅዎን cast ሲያደርጉ በማያ ገፅዎ ላይ ያለው ማንኛውም ነገር ይታያል። ስለዚህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ መልዕክቶች፣ ፎቶዎች እና ኦዲዮ እና ቪድዮ ላሉ ነገሮች ጥንቃቄ ያድርጉ።"
"መተግበሪያን cast ሲያደርጉ በዚያ መተግበሪያ ውስጥ የሚታይ ወይም የሚጫወት ማንኛውም ነገር ይታያል። ስለዚህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ መልዕክቶች፣ ፎቶዎች እና ኦዲዮ እና ቪድዮ ላሉ ነገሮች ጥንቃቄ ያድርጉ።"
"ማያ ገፅ Cast አድርግ"
"cast ለማድረግ መተግበሪያ ይምረጡ"
"ማጋራት ይጀምር?"
"እርስዎ ሲያጋሩ፣ ሲቀርጹ ወይም cast ሲያደርጉ Android በማያ ገጽዎ ላይ ለሚታይ ወይም በመሣሪያዎ ላይ ለሚጫወት ማንኛውም ነገር መዳረሻ አለው። ስለዚህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ መልዕክቶች፣ ፎቶዎች እና ኦዲዮ እና ቪድዮ ላሉ ነገሮች ጥንቃቄ ያድርጉ።"
"እርስዎ ሲያጋሩ፣ ሲቀርጹ ወይም cast ሲያደርጉ Android በማያ ገጽዎ ላይ ለሚታይ ወይም በመሣሪያዎ ላይ ለሚጫወት ማንኛውም ነገር መዳረሻ አለው። ስለዚህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ መልዕክቶች፣ ፎቶዎች እና ኦዲዮ እና ቪድዮ ላሉ ነገሮች ጥንቃቄ ያድርጉ።"
"ጀምር"
"ቀጣይ"
"መተግበሪያዎችን በሚቀያይሩበት ጊዜ ለአፍታ ማቆሞችን ማጋራት"
"በምትኩ ይህን መተግበሪያ ያጋሩ"
"ተመልሰው ይቀይሩ"
"የመተግበሪያ መቀየሪያ"
"በእርስዎ የአይቲ አስተዳዳሪ ታግዷል"
"የማያ ገፅ ቀረጻ በመሣሪያ መመሪያ ተሰናክሏል"
"ሁሉንም አጽዳ"
"ያቀናብሩ"
"ታሪክ"
"የማሳወቂያ ቅንብሮች"
"የማሳወቂያ ታሪክ"
"አዲስ"
"ጸጥ ያለ"
"ማሳወቂያዎች"
"ውይይቶች"
"ሁሉንም ጸጥ ያሉ ማሳወቂያዎችን ያጽዱ"
"የማሳወቂያ ቅንብሮችን ክፈት"
"ማሳወቂያዎች በአትረብሽ ባሉበት ቆመዋል"
"{count,plural,offset:1 =0{ምንም ማሳወቂያዎች የሉም}=1{ማሳወቂያዎች በ{mode} ባሉበት ቆመዋል}=2{ማሳወቂያዎች በ{mode} እና አንድ ሌላ ሁነታ ባሉበት ቆመዋል}one{ማሳወቂያዎች በ{mode} እና # ሌላ ሁነታ ባሉበት ቆመዋል}other{ማሳወቂያዎች በ{mode} እና # ሌላ ሁነታዎች ባሉበት ቆመዋል}}"
"አሁን ጀምር"
"ምንም ማሳወቂያ የለም"
"ምንም አዲስ ማሳወቂያዎች የሉም"
"የማሳወቂያ ረጋ ማለት አሁን በርቷል"
"በአንድ ጊዜ ብዙ ማሳወቂያዎችን ሲያገኙ የመሣሪያዎ ድምፅ እና ማንቂያዎች እስከ 2 ደቂቃዎች ድረስ በራስ-ሰር ይቀንሳሉ።"
"አጥፋ"
"የቆዩ ማሳወቂያዎችን ለማየት ይክፈቱ"
"ይህ መሣሪያ በእርስዎ ወላጅ የሚተዳደር ነው።"
"የእርስዎ ድርጅት የዚህ መሣሪያ ባለቤት ነው፣ እና የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊከታተል ይችላል"
"%1$s የዚህ መሣሪያ ባለቤት ነው፣ እና የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊከታተል ይችላል"
"ይህ መሣሪያ በ%s የሚቀርብ ነው"
"ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ሲሆን በ %1$sበኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል"
"ይህ መሣሪያ ንብረትነቱ የ%1$s ሲሆን በ %2$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል"
"ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ነው"
"ይህ መሣሪያ ንብረትነቱ የ%1$s ነው"
"ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ሲሆን በVPNs በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል"
"ይህ መሣሪያ ንብረትነቱ የ%1$s ሲሆን በ VPNs በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል"
"የእርስዎ ድርጅት በእርስዎ የሥራ መገለጫ ያለን የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊቆጣጠር ይችል ይሆናል"
"%1$s በእርስዎ የሥራ መገለጫ ውስጥ የአውታረ መረብ ትራፊክ ላይ ክትትል ሊያደርግ ይችላል"
"የስራ መገለጫ አውታረ መረብ እንቅስቃሴ ለአይቲ አስተዳዳሪዎ ይታያል"
"አውታረ መረብ ክትትል የሚደረግበት ሊሆን ይችላል"
"ይህ መሣሪያ በVPNs በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል"
"የእርስዎ የስራ መተግበሪያዎች በ%1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝተዋል"
"የእርስዎ ግላዊ መተግበሪያዎች በ%1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝተዋል"
"ይህ መሣሪያ በ %1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል"
"ይህ መሣሪያ በ%s የሚቀርብ ነው"
"የመሣሪያ አስተዳደር"
"VPN"
"የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ መያዝ"
"CA ምስክርነቶች"
"መመሪያዎችን ይመልከቱ"
"መቆጣጠሪያዎችን አሳይ"
"ይህ መሣሪያ የ%1$s ነው።\n\nየእርስዎ የአይቲ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻን፣ መተግበሪያዎችን፣ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን እና የመሣሪያዎ አካባቢ መረጃን መከታተል እና ማቀናበር ይችላል።\n\nተጨማሪ መረጃ የአይቲ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"%1$s ከዚህ መሣሪያ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን መድረስ፣ መተግበሪያዎችን ማቀናበር እና የዚህ መሣሪያ ቅንብሮችን መለወጥ ይችላል።\n\nጥያቄዎች ካሉዎት %2$sን ያነጋግሩ።"
"ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ነው።\n\nየእርስዎ የአይቲ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻን፣ መተግበሪያዎችን፣ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን እና የመሣሪያዎ አካባቢ መረጃን መከታተል እና ማቀናበር ይችላል።\n\nለተጨማሪ መረጃ የአይቲ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"የእርስዎ ድርጅት የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በዚህ መሣሪያ ላይ ጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።"
"የእርስዎ ድርጅት የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በእርስዎ የሥራ መገለጫ ላይ ጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።"
"የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በዚህ መሣሪያ ላይ ተጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።"
"የእርስዎ አስተዳዳሪ የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ መያዝን አብርተዋል፣ ይህም በመሣሪያዎ ላይ ያለውን ትራፊክ ይከታተላል።"
"የእርስዎ አስተዳዳሪ በስራ መገለጫዎ ውስጥ፣ ግን በግል መገለጫዎ ላይ ሳይሆን፣ ትራፊክን የሚቆጣጠር የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ አብርተዋል።"
"ይህ መሣሪያ በ%1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል። ኢሜይሎችን እና የአሰሳ ውሂብን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎ ለVPN አቅራቢ ይታያል።"
"ይህ መሣሪያ በ%1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል። ኢሜይሎችን እና የአሰሳ ውሂብን ጨምሮ የእርስዎ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ ለአይቲ አስተዳዳሪዎ ይታያል።"
"ይህ መሣሪያ በ %1$s እና %2$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል። ኢሜይሎችን እና የአሰሳ ውሂብን ጨምሮ የእርስዎ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ ለአይቲ አስተዳዳሪዎ ይታያል።"
"የእርስዎ የሥራ መተግበሪያዎች በ %1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝተዋል። ኢሜይሎችን እና የአሰሳ ውሂብን ጨምሮ በሥራ መተግበሪያዎች ውስጥ ያለው የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎ ለአይቲ አስተዳዳሪዎ እና ለVPN አቅራቢዎ ይታያል።"
"የእርስዎ ግላዊ መተግበሪያዎች በ%1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝተዋል። ኢሜይሎችን እና የአሰሳ ውሂብን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎ ለVPN አቅራቢዎ ይታያል።"
" "
"የቪፒኤን ቅንብሮችን ይክፈቱ"
"ይህ መሣሪያ በእርስዎ ወላጅ የሚተዳደር ነው። ወላጅዎ የሚጠቀሙባቸውን መተግበሪያዎች፣ አካባቢዎን እና የማያ ገፅ ጊዜዎን የመሳሰሉ መረጃዎችን ማየት እና ማስተዳደር ይችላል።"
"VPN"
"በ TrustAgent እንደተከፈተ ቀርቷል"
"መሣሪያው ተቆልፏል፣ ከልክ በላይ ብዙ የማረጋገጫ ሙከራዎች"
"መሣሪያው ተቆልፏል\nማረጋገጥ አልተሳካም"
"%1$s። %2$s"
"የድምፅ ቅንብሮች"
"ራስሰር የሥዕል መግለጫ ጽሑፍን ሚዲያ"
"የሥዕል መግለጫ ጽሑፎችን ጠቃሚ ምክር ዝጋ"
"የሥዕል መግለጫ ጽሑፎች ንብርብር"
"አንቃ"
"አሰናክል"
"ድምፅ እና ንዝረት"
"ቅንብሮች"
"የቀጥታ መግለጫ ጽሑፍ"
"የድምፅ መጠን ይበልጥ ደህንነቱ ወደተጠበቀ ደረጃ ዝቅ ተደርጓል"
"የራስ ላይ ማዳመጫ የድምፅ መጠን ከሚመከረው በላይ ረዘም ላለ ጊዜ ከፍተኛ ነበር"
"የራስ ላይ ማዳመጫ የድምፅ መጠን ለዚህ ሳምንት ደህንነቱ ከተጠበቀው ገደብ አልፏል"
"ማዳመጡን ይቀጥሉ"
"ዝቅተኛ የድምፅ መጠን"
"መተግበሪያ ተሰክቷል"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል ተመለስ እና አጠቃላይ ዕይታ የሚለውን ይጫኑ እና ይያዙ።"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል ተመለስ እና መነሻ የሚለውን ይንኩ እና ይያዙ።"
"እስኪነቅሉት ድረስ ይህ በእይታ ውስጥ ያቆየዋል። ለመንቀል ወደ ላይ ጠረግ አድርገው ይያዙ።"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል አጠቃላይ ዕይታ ተጭነው ይያዙ።"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል መነሻ የሚለውን ይንኩ እና ይያዙ።"
"የግል ውሂብ ተደራሽ ሊሆን ይችላል (እንደ እውቂያዎች እና የኢሜይል ይዘት ያለ)።"
"የተሰካው መተግበሪያ ሌሎች መተግበሪያዎችን ሊከፍት ይችላል።"
"ይህን መተግበሪያ ለመንቀል የተመለስ እና አጠቃላይ ዕይታ አዝራሮችን ነክተው ይያዙ"
"ይህን መተግበሪያ ለመንቀል የተመለስ እና መነሻ አዝራሮችን ነክተው ይያዙ"
"ይህን መተግበሪያ ለመንቀል ወደ ላይ ጠርገው ይያዙ"
"ገባኝ"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"መተግበሪያ ተሰክቷል"
"መተግበሪያ ተነቅሏል"
"ጥሪ"
"ሥርዓት"
"ጥሪ"
"ማህደረ መረጃ"
"ማንቂያ"
"ማሳወቂያ"
"ብሉቱዝ"
"ድርብ ባለ በርካታ ቅላጼ ድግምግሞሽ"
"ተደራሽነት"
"ጥሪ"
"ንዘር"
"ድምጸ-ከል አድርግ"
"Cast"
"የጥሪ ድምጽ ስለተዘጋ አይገኝም"
"አትረብሽ ስለበራ አይገኝም"
"አትረብሽ ስለበራ አይገኝም"
"%s ስለበራ አይገኝም"
"አይገኝም"
"%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ"
"%1$s። ወደ ንዝረት ለማቀናበር መታ ያድርጉ። የተደራሽነት አገልግሎቶች ድምጸ-ከል ሊደረግባቸው ይችላል።"
"%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ። የተደራሽነት አገልግሎቶች ድምጸ-ከል ሊደረግባቸው ይችላል።"
"%1$s። ወደ ንዝረት ለማቀናበር መታ ያድርጉ።"
"%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ።"
"የጫጫታ መቆጣጠሪያ"
"Spatial ኦዲዮ"
"አጥፋ"
"ቋሚ"
"የጭንቅላት ክትትል"
"የደዋይ ሁነታን ለመቀየር መታ ያድርጉ"
"ደዋይ ሁነታ"
"%1$s፣ የደዋይ ሁነታን ለመቀየር መታ ያድርጉ"
"ድምጸ-ከል አድርግ"
"ድምጸ-ከልን አንሳ"
"ንዘር"
"%s የድምፅ መቆጣጠሪያዎች"
"ጥሪዎች እና ማሳወቂያዎች (%1$s) ላይ ይደውላሉ"
"የውጽዓት ቅንብሮችን ያስገቡ"
"የድምጽ ተንሸራታቾች ተዘርግቷል"
"የድምጽ ተንሸራታቾች ተሰብስቧል"
"ድምፀ-ከል አድርግ %s"
"ድምፀ-ከልን አንሳ %s"
"ድምፀ-ከል ተደርጓል"
"መንዘር"
"%s እየተጫወተ ያለው በ"
"ኦዲዮ ይጫወታል በ"
"በጥሪ ላይ"
"የስርዓት በይነገጽ መቃኛ"
"የሁኔታ አሞሌ"
"የስርዓት ተጠቃሚ በይነገጽ ማሳያ ሁነታ"
"የማሳያ ሁነታውን ያንቁ"
"ማሳያ ሁነታን አሳይ"
"ኤተርኔት"
"ማንቂያ"
"%1$s በርቷል"
"Wallet"
"በስልክዎ በመጠቀም ፈጣን እና የበለጠ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ግዢዎችን ለመፈጸም ዝግጁ ይሁኑ"
"ሁሉንም አሳይ"
"ለመክፈት መታ ያድርጉ"
"በማዘመን ላይ"
"ለማየት ይክፈቱ"
"የእርስዎን ካርዶች ማግኘት ላይ ችግር ነበር፣ እባክዎ ቆይተው እንደገና ይሞክሩ"
"የገጽ መቆለፊያ ቅንብሮች"
"የQR ኮድ መቃኛ"
"በማዘመን ላይ"
"የስራ መገለጫ"
"የአውሮፕላን ሁነታ"
"የወላጅ መቆጣጠሪያዎች"
"የእርስዎን ቀጣይ ማንቂያ %1$s አይሰሙም"
"በ%1$s ላይ"
"በ%1$s ላይ"
"መገናኛ ነጥብ"
"ሳተላይት፣ ግንኙነት የለም"
"ሳተላይት፣ ደካማ ግንኙነት"
"ሳተላይት፣ ጥሩ ግንኙነት"
"ሳተላይት፣ ግንኙነት አለ"
"ሳተላይት ኤስኦኤስ"
"የአደጋ ጥሪዎች ወይም ኤስኦኤስ ብቻ"
"%1$s፣ %2$s።"
"ምንም ምልክት የለም"
"አንድ አሞሌ"
"ሁለት አሞሌዎች"
"ሦስት አሞሌዎች"
"አራት አሞሌዎች"
"ምልክት ሙሉ ነው"
"የስራ መገለጫ"
"ለአንዳንዶች አስደሳች ቢሆንም ለሁሉም አይደለም"
"የስርዓት በይነገጽ መቃኛ የAndroid ተጠቃሚ በይነገጹን የሚነካኩበት እና የሚያበጁበት ተጨማሪ መንገዶች ይሰጠዎታል። እነዚህ የሙከራ ባህሪዎች ወደፊት በሚኖሩ ልቀቶች ላይ ሊለወጡ፣ ሊሰበሩ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ከጥንቃቄ ጋር ወደፊት ይቀጥሉ።"
"እነዚህ የሙከራ ባህሪዎች ወደፊት በሚኖሩ ልቀቶች ላይ ሊለወጡ፣ ሊሰበሩ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ከጥንቃቄ ጋር ወደፊት ይቀጥሉ።"
"ገባኝ"
"እንኳን ደስ ያለዎት! የስርዓት በይነገጽ መቃኛ ወደ ቅንብሮች ታክሏል"
"ከቅንብሮች አስወግድ"
"ከቅንብሮች ላይ የስርዓት በይነገጽ መቃኛ ተወግዶ ሁሉም ባህሪዎቹን መጠቀም ይቁም?"
"ብሉቱዝ ይብራ?"
"የቁልፍ ሰሌዳዎን ከእርስዎ ጡባዊ ጋር ለማገናኘት በመጀመሪያ ብሉቱዝን ማብራት አለብዎት።"
"አብራ"
"በርቷል - መልክ ላይ የተመሠረተ"
"ተከናውኗል"
"ተግብር"
"አጥፋ"
"ፀጥ ያለ"
"ነባሪ"
"ራስ-ሰር"
"ምንም ድምፅ ወይም ንዝረት የለም"
"ምንም ድምፅ ወይም ንዝረት የለም ነገር ግን አሁንም የውይይት ክፍል ውስጥ ይታያል"
"በመሣሪያ ቅንብሮች መሰረት ሊጮህ ወይም ሊነዝር ይችላል"
"በስልክ ቅንብሮች መሰረት ሊጮህ ወይም ሊነዝር ይችላል። የ%1$s ውይይቶች በነባሪነት አረፋ ይሆናሉ።"
"ይህ ማሳወቂያ ድምፅ ወይም ንዝረት መደረግ ካለበት ስርዓቱ እንዲወሰን ያድርጉት"
"<b>ሁኔታ:</b> ለነባሪ ከፍ ተዋውቋል።"
"<b>ሁኔታ:</b> ወደ ዝምታ ዝቅ ተደርጓል"
"<b>ሁኔታ:</b> ክፍተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል"
"<b>ሁኔታ:</b> ዝቅተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል"
"በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገፅ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል"
"በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገፅ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል፣ እንደ አረፋ ሆኖ ይታያል"
"በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገፅ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል፣ አትረብሽን ያቋርጣል"
"በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገፅ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል፣ እንደ አረፋ ሆኖ ይታያል፣ አትረብሽን ያቋርጣል"
"ቅድሚያ"
"%1$s የውይይት ባህሪያትን አይደግፍም"
"ግብረመልስ"
"አሰናብት"
"ፒን እንደተደረገ አታሳይ"
"ከዚህ መተግበሪያ የቀጥታ ዝማኔዎችን አግድ"
"የቀጥታ ዝማኔዎችን በማሳየት ላይ"
"ፒን የተደረጉ ማሳወቂያዎች ከመተግበሪያዎች ላይ Live መረጃ ያሳያሉ እና በሁኔታ አሞሌ እና ማያ ገፅ ቁልፍ ላይ ሁልጊዜ ይታያሉ"
"እነዚህ ማሳወቂያዎች ሊሻሻሉ አይችሉም።"
"የጥሪ ማሳወቂያዎች ሊቀየሩ አይችሉም።"
"የማሳወቂያዎች ይህ ቡድን እዚህ ላይ ሊዋቀር አይችልም"
"ተኪ ማሳወቂያ"
"ሁሉም %1$s ማሳወቂያዎች"
"ተጨማሪ ይመልከቱ"
"ይህ ማሳወቂያ በሥርዓቱ በራስ-ሰር <b> ለነባሪ ተዋውቋል</b>።"
"ይህ ማሳወቂያ በሥርዓቱ በራስ-ሰር <b>ወደ ዝምታ ዝቅ ተደርጓል </b>።"
"ይህ ማሳወቂያ በራስ-ሰር በጥላው ውስጥ <b>ከፍተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል</b>።"
"ይህ ማሳወቂያ በራስ-ሰር በጥላው ውስጥ <b>ዝቅተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል</b>።"
"ግብረመልስዎን ገንቢው እንዲያውቅ ያድርጉ። ይህ ትክክል ነበር?"
"የ%1$s ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች ተከፍተዋል"
"የ%1$s ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች ተዘግተዋል"
"ተጨማሪ ቅንብሮች"
"አብጅ"
"አረፋን አሳይ"
"አረፋዎችን አስወግድ"
"%1$s "
"የማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች"
"የማሳወቂያ ማሸለቢያ አማራጮች"
"አስታውሰኝ"
"ቀልብስ"
"የማሳወቂያ ማሸለብ ቀልብስ"
"ለ%1$s አሸልቧል"
"{count,plural, =1{# ሰዓት}=2{# ሰዓታት}one{# ሰዓት}other{# ሰዓታት}}"
"{count,plural, =1{# ደቂቃ}one{# ደቂቃ}other{# ደቂቃዎች}}"
"ባትሪ ቆጣቢ"
"አዝራር %1$s"
"መነሻ"
"ተመለስ"
"Tab"
"ክፍተት"
"አስገባ"
"የኋሊት መደምሰሻ"
"አጫውት/ለአፍታ አቁም"
"አቁም"
"ቀጣይ"
"ቀዳሚ"
"ወደኋላ አጠንጥን"
"በፍጥነት አሳልፍ"
"ገፅ ወደ ላይ"
"ገፅ ወደ ታች"
"ሰርዝ"
"Esc"
"መነሻ"
"መጨረሻ"
"አስገባ"
"Num Lock"
"የቁጥር ሰሌዳ %1$s"
"አባሪን አስወግድ"
"ሥርዓት"
"መነሻ"
"የቅርብ ጊዜዎቹ"
"ተመለስ"
"ማሳወቂያዎች"
"የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮች"
"ወይም"
"የፍለጋ መጠይቅን አጽዳ"
"የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮች"
"አቋራጮችን ይፈልጉ"
"ምንም አቋራጮች አልተገኙም"
"ሥርዓት"
"ግቤት"
"መተግበሪያዎችን ይክፈቱ"
"የአሁኑ መተግበሪያ"
"የፍለጋ ውጤቶችን በማሳየት ላይ"
"የስርዓት አቋራጮችን በማሳየት ላይ"
"የግብዓት አቋራጮችን በማሳየት ላይ"
"መተግበሪያዎችን የሚከፍቱ አቋራጮችን በማሳየት ላይ"
"ለአሁኑ መተግበሪያ አቋራጮችን በማሳየት ላይ"
"ማሳወቂያዎችን አሳይ"
"ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን አንሳ"
"አቋራጮችን አሳይ"
"ወደኋላ ተመለስ"
"ወደ መነሻ ማያ ገጽ ሂድ"
"የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎችን አሳይ"
"የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎች ላይ ወደ ፊት ዑደት ማድረግ።"
"የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎች ላይ ወደ ኋላ ዑደት ማድረግ።"
"የመተግበሪያ ዝርዝር ክፈት"
"ቅንብሮችን ክፈት"
"ዲጂታል ረዳትን ይክፈቱ"
"ማያ ገፅ ቁልፍ"
"ማስታወሻ ይውሰዱ"
"ብዙ ተግባራትን በተመሳሳይ ጊዜ ማከናወን"
"መተግበሪያ በስተቀኝ ላይ ሆኖ የተከፈለ ማያ ገፅን ይጠቀሙ"
"መተግበሪያ በስተግራ ላይ ሆኖ የተከፈለ ማያ ገፅን ይጠቀሙ"
"ሙሉ ገፅ ዕይታን ይጠቀሙ"
"የዴስክቶፕ መስኮት ይጠቀሙ"
"የተከፈለ ማያ ገጽን ሲጠቀሙ በቀኝ ወይም ከታች ወዳለ መተግበሪያ ይቀይሩ"
"የተከፈለ ማያ ገጽን ሲጠቀሙ በቀኝ ወይም ከላይ ወዳለ መተግበሪያ ይቀይሩ"
"በተከፈለ ማያ ገጽ ወቅት፡- መተግበሪያን ከአንዱ ወደ ሌላው ተካ"
"በማሳያዎች መካከል ንቁ መስኮትን ያንቀሳቅሱ"
"መስኮትን ወደ ግራ አሳንስ"
"መስኮትን ወደ ቀኝ አሳንስ"
"መስኮትን አሳድግ"
"መስኮት አሳንስ"
"ግቤት"
"ወደ ቀጣዩ ቋንቋ ቀይር"
"ወደ ቀዳሚ ቋንቋ ቀይር"
"የስሜት ገላጭ ምስል መዳረሻ"
"የድምፅ ትየባ መዳረሻ"
"መተግበሪያዎች"
"ረዳት"
"አሳሽ"
"እውቂያዎች"
"ኢሜይል"
"ኤስኤምኤስ"
"ሙዚቃ"
"የቀን መቁጠሪያ"
"ሒሳብ ማስያ"
"ካርታዎች"
"የወጡ ቁልፎችን ይቀያይሩ"
"የመዳፊት ቁልፎችን ይቀያይሩ"
"ተጣባቂ ቁልፎችን ይቀያይሩ"
"ቀርፋፋ ቁልፎችን ይቀያይሩ"
"የድምፅ መዳረሻን ይቀያይሩ"
"TalkBackን ይቀያይሩ"
"ማጉላት ይቀያይሩ"
"ለመናገር ምረጥን ያግብሩ"
"አትረብሽ"
"የድምፅ አዝራሮች አቋራጭ"
"ባትሪ"
"ጆሮ ማዳመጫ"
"ቅንብሮችን ክፈት"
"የጆር ማዳመጫዎች ተገናኝተዋል"
"የጆሮ ማዳመጫ ተገናኝቷል"
"ውሂብ ቆጣቢ"
"ውሂብ ቆጣቢ በርቷል"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"አይገኝም"
"የበለጠ ለመረዳት"
"የአሰሳ አሞሌ"
"አቀማመጥ"
"ተጨማሪ የግራ አዝራር ዓይነት"
"ተጨማሪ የቀኝ አዝራር ዓይነት"
- "የቅንጥብ ሰሌዳ"
- "የቁልፍ ኮድ"
- "ማሽከርከር ያረጋግጡ፣ ቁልፍ ሰሌዳ መቀየሪያ"
- "ምንም የለም"
- "መደበኛ"
- "እምቅ"
- "ወደ ግራ ያዘነበለ"
- "ወደ ቀኝ ያዘነበለ"
"አስቀምጥ"
"ዳግም አስጀምር"
"የቅንጥብ ሰሌዳ"
"ብጁ የአሰሳ አዝራር"
"የግራ ቁልፍ ኮድ"
"የቀኝ ቁልፍ ኮድ"
"የግራ አዶ"
"የቀኝ አዶ"
"ፋይሎችን ለማከል ይዘት ይጎትቱ"
"ሰድሮችን ዳግም ለማስተካከል ይያዙ እና ይጎትቱ።"
"የሰቅን አቀማመጥ ለማስተካከል መታ ያድርጉ"
"ለማስወገድ ወደዚህ ይጎትቱ"
"ቢያንስ %1$d ሰቆች ያስፈልገዎታል"
"አርትዕ"
"ሰቆችን ያርትዑ"
"ሰዓት"
- "ሰዓቶችን፣ ደቂቃዎችን፣ ሴኮንዶችን አሳይ"
- "ሰዓቶችን እና ደቂቃዎችን አሳይ (ነባሪ)"
- "ይህን አዶ አታሳይ"
- "ሁልጊዜ መቶኛ አሳይ"
- "የባትሪ ኃይል በሚሞላበት ጊዜ መቶኛ አሳይ (ነባሪ)"
- "ይህን አዶ አታሳይ"
"አነስተኛ ቅድሚያ ያላቸው የማሳወቂያ አዶዎችን አሳይ"
"ሌላ"
"የርዕሱን መጠን ይቀያይሩ"
"ሰቅ አስወግድ"
"የምደባ ሁነታን ይቀያይሩ"
"ምርጫን ይቀያይሩ"
"በመጨረሻው ቦታ ላይ ሰቅ ያክሉ"
"ሰቁን ውሰድ"
"ወደተፈለገው ቦታ ሰቅ ያክሉ"
"ወደ %1$d ውሰድ"
"ወደ %1$d ቦታ አክል"
"አቀማመጡ ተቀባይነት የለውም።"
"የ%1$d አቀማመጥ"
"ሰቅ አስቀድሞ ታክሏል"
"ሰቅ ታክሏል"
"ሰቅ ተወግዷል"
"የፈጣን ቅንብሮች አርታዒ።"
"የ%1$s ማሳወቂያ፦ %2$s"
"ቅንብሮችን ክፈት።"
"ፈጣን ቅንብሮችን ክፈት።"
"ፈጣን ቅንብሮችን ዝጋ።"
"እንደ %s ሆነው ገብተዋል"
"ተጠቃሚ ይምረጡ"
"ምንም በይነመረብ የለም"
"የ%s ቅንብሮችን ክፈት።"
"የፈጣን ቅንብሮችን ቅደም ተከተል ያርትዑ።"
"የኃይል ምናሌ"
"ገፅ %1$d ከ %2$d"
"ማያ ገፅ ቁልፍ"
"በመዝጋት ላይ…"
"የእንክብካቤ ደረጃዎችን ይመልከቱ"
"የእንክብካቤ ደረጃዎችን ይመልከቱ"
"መሣሪያዎን ይንቀሉ"
"መሣሪያዎ ከኃይል መሙያ ወደቡ አቅራቢያ እየሞቀ ነው። ከኃይል መሙያ ወይም ከዩኤስቢ ተጨማሪ መሣሪያ ጋር ከተገናኘ ይንቀሉት እና ገመዱ የሞቀ ሊሆን ስለሚችል ጥንቃቄ ያድርጉ።"
"የእንክብካቤ ደረጃዎችን ይመልከቱ"
"የግራ አቋራጭ"
"የቀኝ አቋራጭ"
"የግራ አቋራጭ እንዲሁም ይከፍታል"
"ቀኝ አቋራጭ እንዲሁም ይከፍታል"
"ምንም የለም"
"%1$sን ያስጀምሩ"
"ሌሎች መተግበሪያዎች"
"ክብ"
"ፐላስ"
"ሲቀነስ"
"ግራ"
"ቀኝ"
"ምናሌ"
"የ%1$s መተግበሪያ"
"ማንቂያዎች"
"ባትሪ"
"ቅጽበታዊ ገፅ እይታዎች"
"ቅጽበታዊ መተግበሪያዎች"
"ውቅረት"
"ማከማቻ"
"ፍንጮች"
"ተደራሽነት"
"የቅጽበት መተግበሪያዎች"
"%1$s አሂድ"
"መተግበሪያ ሳይጫን ተከፍቷል።"
"መተግበሪያ ሳይጫን ተከፍቷል። ተጨማሪ ለማወቅ መታ ያድርጉ።"
"የመተግበሪያ መረጃ"
"ወደ አሳሽ ሂድ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"%1$s— %2$s"
"%1$s፣ %2$s"
"Wi-Fi ጠፍቷል"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል"
"አትረብሽ ጠፍቷል"
"አትረብሽ በርቷል"
"አትረብሽ በአንድ ራስ-ሰር ደንብ (%s) በርቷል።"
"አትረብሽ በአንድ መተግበሪያ (%s) በርቷል።"
"አትረብሽ በአንድ ራስ-ሰር ደንብ ወይም መተግበሪያ በርቷል።"
"በጀርባ ውስጥ የሚያሄዱ መተግበሪያዎች"
"በባትሪ እና ውሂብ አጠቃቀም ላይ ዝርዝሮችን ለማግኘት መታ ያድርጉ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ይጥፋ?"
"በ%s በኩል የውሂብ ወይም የበይነመረቡ መዳረሻ አይኖረዎትም። በይነመረብ በWi-Fi በኩል ብቻ ነው የሚገኝ የሚሆነው።"
"የእርስዎ አገልግሎት አቅራቢ"
"ወደ %s ተመልሶ ይቀየር?"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ በተገኝነት መሰረት በራስ ሰር አይቀይርም"
"አይ አመሰግናለሁ"
"አዎ፣ ቀይር"
"አንድ መተግበሪያ የፍቃድ ጥያቄ እያገደ ስለሆነ ቅንብሮች ጥያቄዎን ማረጋገጥ አይችሉም።"
"%1$s የ%2$s ቁራጮችን እንዲያሳይ ይፈቀድለት?"
"- ከ%1$s የመጣ መረጃን ማንበብ ይችላል"
"- በ%1$s ውስጥ እርምጃዎችን መውሰድ ይችላል"
"%1$s ከማንኛውም መተግበሪያ የመጡ ቁራጮችን እንዲያሳይ ፍቀድለት"
"ፍቀድ"
"ከልክል"
"ለባትሪ ቆጣቢ መርሐግብርን ለማስያዝ መታ ያድርጉ"
"ባትሪው የማለቅ ዕድሉ ከፍ ያለ ከሆነ ያብሩት"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"በጥቅም ላይ"
"መተግበሪያዎች የእርስዎን %s እየተጠቀሙ ነው።"
"፣ "
" እና "
"በ%1$s ሥራ ላይ እየዋለ ነው"
"በቅርብ ጊዜ በ%1$s ሥራ ላይ ውሏል"
"(ሥራ)"
"የስልክ ጥሪ"
"(በ%s በኩል)"
"(%s)"
"(%1$s • %2$s)"
"ካሜራ"
"አካባቢ"
"ማይክሮፎን"
"ማያን መቅረጽ"
"ርዕስ የለም"
"ተጠባባቂ"
"የቅርጸ-ቁምፊ መጠን"
"አሳንስ"
"ተለቅ አድርግ"
"የማጉያ መስኮት"
"የማጉያ መስኮት መቆጣጠሪያዎች"
"አጉላ"
"አሳንስ"
"ወደ ላይ ውሰድ"
"ወደ ታች ውሰድ"
"ወደ ግራ ውሰድ"
"ወደ ቀኝ ውሰድ"
"የማጉያ ስፋትን ጨምር"
"የማጉያ ስፋትን ቀንስ"
"የማጉያ ቁመትን ጨምር"
"የማጉያ ቁመትን ቀንስ"
"የማጉላት ማብሪያ/ማጥፊያ"
"ሙሉ ገፅ እይታን ያጉሉ"
"የማያ ገጹን ክፍል አጉላ"
"የማጉያ ቅንብሮችን ክፈት"
"የማጉላት ቅንብሮችን ዝጋ"
"ከአርትዖት ሁነታ ውጣ"
"መጠን ለመቀየር ጠርዙን ይዘው ይጎትቱ"
"ሰያፍ ሽብለላን ፍቀድ"
"መጠን ቀይር"
"የማጉላት አይነትን ለውጥ"
"መጠን መቀየርን አቁም"
"የላይ መያዣ"
"የግራ መያዣ"
"የቀኝ መያዣ"
"የታች መያዣ"
"የማጉያ ቅንብሮች"
"የማጉያ መጠን"
"አጉላ"
"መካከለኛ"
"ትንሽ"
"ትልቅ"
"ሙሉ ገፅ ዕይታ"
"ተከናውኗል"
"አርትዕ"
"የማጉያ መስኮት ቅንብሮች"
"የተደራሽነት ባህሪያትን ለመክፈት መታ ያድርጉ። ይህንን አዝራር በቅንብሮች ውስጥ ያብጁ ወይም ይተኩ።\n\n""ቅንብሮችን አሳይ"
"ለጊዜው ለመደበቅ አዝራሩን ወደ ጠርዝ ያንቀሳቅሱ"
"ቀልብስ"
"የተደራሽነት አዝራር ተደብቋል"
"የተደራሽነት አዝራርን ለማሳየት መታ ያድርጉ"
"%s አቋራጭ ተወግዷል"
"{count,plural, =1{# አቋራጭ ተወግዷል}one{# አቋራጭ ተወግዷል}other{# አቋራጮች ተወግደዋል}}"
"ወደ ላይኛው ግራ አንቀሳቅስ"
"ወደ ላይኛው ቀኝ አንቀሳቅስ"
"የግርጌውን ግራ አንቀሳቅስ"
"ታችኛውን ቀኝ አንቀሳቅስ"
"ወደ ጠርዝ አንቀሳቅስ እና ደደብቅ"
"ጠርዙን ወደ ውጭ አንቀሳቅስ እና አሳይ"
"አስወግድ"
"ቀያይር"
"አርትዕ"
"የመሣሪያ መቆጣጠሪያዎች"
"መቆጣጠሪያዎችን ለማከል መተግበሪያ ይምረጡ"
"{count,plural, =1{# ቁጥጥር ታክሏል።}one{# ቁጥጥር ታክሏል።}other{# ቁጥጥሮች ታክለዋል።}}"
"ተወግዷል"
"%s ይታከል?"
"%s የትኛዎቹ መቆጣጠሪያዎች እና ይዘት እዚህ እንደሚታዩ መምረጥ ይችላል።"
"የ%s መቆጣጠሪያዎች ይወገዱ?"
"ተወዳጅ የተደረገ"
"ተወዳጅ ተደርጓል፣ አቋም %d"
"ተወዳጅ አልተደረገም"
"ተወዳጅ"
"ተወዳጅ አታድርግ"
"ወደ ቦታ %d ውሰድ"
"መቆጣጠሪያዎች"
"በፍጥነት ለመድረስ የመሣሪያ መቆጣጠሪያዎችን ይምረጡ"
"መቆጣጠሪያዎችን ዳግም ለማስተካከል ይያዙ እና ይጎትቱ"
"ሁሉም መቆጣጠሪያዎች ተወግደዋል"
"ለውጦች አልተቀመጡም"
"ሌሎች መተግበሪያዎች ይመልከቱ"
"ዳግም ደርድር"
"መቆጣጠሪያዎችን አክል"
"ወደ አርትዖት ተመለስ"
"መቆጣጠሪያዎች ሊጫኑ አልቻሉም። የመተግበሪያው ቅንብሮች እንዳልተቀየሩ ለማረጋገጥ %s መተግበሪያን ይፈትሹ።"
"ተኳዃኝ መቆጣጠሪያዎች አይገኙም"
"ሌላ"
"ወደ የመሣሪያ መቆጣጠሪያዎች ያክሉ"
"አክል"
"አስወግድ"
"በ%s የተጠቆመ"
"መሣሪያ ተቆልፏል"
"ከማያ ገፅ ቆልፍ ላይ መሳሪያዎች ይታዩ እና ይቆጣጠሩ?"
"ለውጫዊ መሳሪያዎችዎ መቆጣጠሪያዎችን ወደ ማያ ገፅ ቆልፍ ማከል ይችላሉ።\n\nየእርስዎ መሣሪያ መተግበሪያ የእርስዎን ስልክ ወይም ጡባዊ ሳይከፍቱ አንዳንድ መሣሪያዎችን እንዲቆጣጠሩ ሊፈቅድልዎ ይችላል።\n\nበቅንብሮች ውስጥ በማንኛውም ጊዜ ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ።"
"መሳሪያዎች ከማያ ገፅ ቆልፍ ይቆጣጠሩ?"
"የእርስዎን ስልክ ወይም ጡባዊ ሳይከፍቱ አንዳንድ መሣሪያዎችን መቆጣጠር ይችላሉ። የእርስዎ መሣሪያ መተግበሪያ የትኞቹን መሣሪያዎች በዚህ መንገድ መቆጣጠር እንደሚቻል ይወስናል።"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"አዎ"
"ፒን ፊደሎችን ወይም ምልክቶችን ይይዛል"
"%s አረጋግጥ"
"የተሳሳተ ፒን"
"ፒን ያስገቡ"
"ሌላ ፒን ይሞክሩ"
"ለ%s ለውጥን ያረጋግጡ"
"ተጨማሪ ለማየት ያንሸራትቱ"
"የመልክ ማረጋገጫን እንደገና ይሞክሩ"
"ምክሮችን በመጫን ላይ"
"ሚዲያ"
"ለ%1$s የዚህ ሚዲያ መቆጣጠሪያ ይደበቅ?"
"የአሁኑ የሚዲያ ክፍለ ጊዜ ሊደበቅ አይቻልም።"
"ደብቅ"
"ቅንብሮች"
"%1$s በ%2$s ከ%3$s እየተጫወተ ነው"
"%1$s ከ%2$s"
"%1$s እያሄደ ነው"
"አጫውት"
"ላፍታ አቁም"
"ቀዳሚ ትራክ"
"ቀጣይ ትራክ"
"በመገናኘት ላይ"
"አጫውት"
"%1$s ክፈት"
"%1$s በ%2$s ከ%3$s ያጫውቱ"
"%1$s ከ%2$s ያጫውቱ"
"ለእርስዎ"
"ቀልብስ"
"በ%1$s ላይ ለማጫወት ጠጋ ያድርጉ"
"እዚህ ለማጫወት ወደ %1$s ጠጋ ይበሉ"
"በ%1$s ላይ በማጫወት ላይ"
"የሆነ ችግር ተፈጥሯል። እንደገና ይሞክሩ።"
"በመጫን ላይ"
"ጡባዊ"
"የእርስዎን ሚዲያ cast በማድረግ ላይ"
"%1$sን Cast በማድረግ ላይ"
"ንቁ ያልኾነ፣ መተግበሪያን ይፈትሹ"
"አልተገኘም"
"መቆጣጠሪያ አይገኝም"
"%1$sን መድረስ አልተቻለም። አሁንም ድረስ መቆጣጠሪያው ሊገኝ እንደሚችል እና የመተግበሪያ ቅንብሮቹ እንዳልተለወጡ ለማረጋገጥ %2$s መተግበሪያን ይፈትሹ።"
"መተግበሪያ ክፈት"
"ሁኔታን መጫን አልተቻልም"
"ስህተት፣ እንደገና ይሞክሩ"
"መቆጣጠሪያዎችን አክል"
"መቆጣጠሪያዎችን ያርትዑ"
"መተግበሪያ አክል"
"መተግበሪያን አስወግድ"
"ውጽዓቶችን ያክሉ"
"ቡድን"
"1 መሣሪያ ተመርጧል"
"%1$d መሣሪያዎች ተመርጠዋል"
"(ተቋርጧል)"
"መቀየር አይቻልም። እንደገና ለመሞከር መታ ያድርጉ።"
"አንድ መሣሪያ ያገናኙ"
"መሣሪያን አገናኝ"
"የማይታወቅ መተግበሪያ"
"Cast ማድረግ አቁም"
"ለኦዲዮ ውጽዓት ተገኚ የሆኑ መሣሪያዎች"
"የድምጽ መጠን"
"%1$d%%"
"የተገናኙ ድምፅ ማውጫዎች"
"ድምፅ ማውጫዎች እና ማሳያዎች"
"የተጠቆሙ መሣሪያዎች"
"ግብዓት"
"ውጤት"
"ሚዲያን ወደ ሌላ መሣሪያ ለማንቀሳቀስ የተጋራውን ክፍለ ጊዜዎን ያቁሙ"
"አቁም"
"ማሰራጨት እንዴት እንደሚሠራ"
"ስርጭት"
"ተኳሃኝ የብሉቱዝ መሣሪያዎች ያላቸው በአቅራቢያዎ ያሉ ሰዎች እርስዎ እያሰራጩት ያሉትን ሚዲያ ማዳመጥ ይችላሉ"
"የእርስዎን ስርጭት ለማዳመጥ ተኳሃኝ የብሉቱዝ መሣሪያዎች ያላቸው በአቅራቢያ ያሉ ሰዎች የQR ኮድዎን መቃኘት ወይም የእርስዎን ስርጭት ስም እና የይለፍ ቃል መጠቀም ይችላሉ"
"የስርጭት ስም"
"የይለፍ ቃል"
"አስቀምጥ"
"በመጀመር ላይ…"
"መሰራጨት አይችልም"
"ማስቀመጥ አልተቻለም። እንደገና ይሞክሩ።"
"ማስቀመጥ አልተቻለም።"
"ቢያንስ 4 ቁምፊዎችን ይጠቀሙ"
"ከ%1$d የሚያንሱ ቁምፊዎችን ይጠቀሙ"
"የግንብ ቁጥር"
"የገንባ ቁጥር ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ተቀድቷል።"
"ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ቅዳ።"
"ውይይት ይክፈቱ"
"የውይይት ምግብሮች"
"በመነሻ ማያ ገጽዎ ላይ ለማከል አንድ ውይይት መታ ያድርጉ"
"የቅርብ ጊዜ ውይይቶችዎ እዚህ ይታያሉ"
"የቅድሚያ ውይይቶች"
"የቅርብ ጊዜ ውይይቶች"
"ከ%1$s ቀኖች በፊት"
"ከ1 ሳምንት በፊት"
"ከ2 ሳምንታት በፊት"
"ከ1 ሳምንት በፊት"
"ከ2 ሳምንታት በላይ በፊት"
"የልደት ቀን"
"የ%1$s ልደት ቀን ነው"
"የልደት ቀን በቅርቡ"
"በቅርቡ የ%1$s ልደት ቀን ነው"
"ዓመታዊ በዓል"
"የ%1$s ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው"
"አካባቢን በማጋራት ላይ"
"%1$s አካባቢን እያጋራ ነው"
"አዲስ ዘገባ"
"%1$s አዲስ ታሪክ አጋርቷል"
"በመመልከት ላይ"
"በማዳመጥ ላይ"
"በመጫወት ላይ"
"ጓደኞች"
"ዛሬ ማታ እንወያይ!"
"ይዘቱ በቅርቡ ይታያል"
"ያመለጠ ጥሪ"
"%d+"
"የቅርብ ጊዜ መልዕክቶችን፣ ያመለጡ ጥሪዎች እና፣ የሁኔታ ዝመናዎችን ይመልከቱ"
"ውይይት"
"በአትረብሽ ባለበት ቆሟል"
"%1$s መልዕክት ልከዋል፦ %2$s"
"%1$s ምስል ልኳል"
"%1$s የሁኔታ ዝማኔ አለው፦ %2$s"
"የሚገኙ"
"የባትሪ መለኪያዎን የማንበብ ችግር"
"ለበለጠ መረጃ መታ ያድርጉ"
"ምንም ማንቂያ አልተቀናበረም"
"ማያ ገጽ መቆለፊያ ያስገቡ"
"የጣት አሻራ ዳሳሹን ይንኩ። በስልኩ ጎን በኩል አጠር ያለው አዝራር ነው"
"የጣት አሻራ ዳሳሽ"
"ያረጋግጡ"
"መሣሪያን ያስገቡ"
"ለመክፈት የጣት አሻራ ይጠቀሙ"
"ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለማረጋገጥ የጣት አሻራ ዳሳሹን ይንኩ።"
"እነማን ከቆመበት ይቀጥሉ"
"እነማን ባለበት ያቁሙ"
"እየተካሄደ ያለ ጥሪ"
"በመካሄድ ላይ ያለ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"ተገናኝቷል"
"በጊዜያዊነት ተገናኝቷል"
"ደካማ ግንኙነት"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ በራስ-ሰር አይገናኝም"
"ግንኙነት የለም"
"ሌላ አውታረ መረብ የሉም"
"ምንም አውታረ መረቦች የሉም"
"Wi‑Fi"
"ለመገናኘት አንድ አውታረ መረብ መታ ያድርጉ"
"አውታረ መረቦችን ለመመልከት ይክፈቱ"
"አውታረ መረቦችን በመፈለግ ላይ…"
"ከአውታረ መረቡ ጋር መገናኘት አልተሳካም"
"Wifi ለአሁን በራስ-ሰር አይገናኝም"
"ሁሉንም ይመልከቱ"
"አውታረ መረቦችን ለመቀየር፣ የኢተርኔት ግንኙነት ያቋርጡ"
"የመሣሪያ ተሞክሮን ለማሻሻል፣ መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች አሁንም በማንኛውም ጊዜ የWi-Fi አውታረ መረቦችን መቃኘት ይችላሉ፣ Wi-Fi ጠፍቶ ቢሆንም እንኳ። ይህንን በ Wi‑Fi ቅኝት ቅንብሮች ውስጥ መቀየር ይችላሉ። ""ቀይር"
"የአውሮፕላን ሁነታን ያጥፉ"
"%1$s የሚከተለውን ሰቅ ወደ ፈጣን ቅንብሮች ማከል ይፈልጋል"
"ሰቅ አክል"
"ሰቅ አታክል"
"ተጠቃሚን ይምረጡ"
"{count,plural, =1{# መተግበሪያ ገቢር ሆኗል}one{# መተግበሪያ ገቢር ሆኗል}other{# መተግበሪያዎች ገቢር ሆነዋል}}"
"አዲስ መረጃ"
"ገቢር መተግበሪያዎች"
"እነዚህ መተግበሪያዎች ንቁ እና እያሄዱ ናቸው፣ እርስዎ እየተጠቀሙባቸው ባይሆንም እንኳ። ይህ ተግባራዊነታቸውን ቢያሻሽልም በባትሪ ዕድሜያቸው ላይ ተጽዕኖ ሊኖረው ይችላል።"
"መቆሚያ"
"ቆሟል"
"ተከናውኗል"
"ተቀድቷል"
"ከ%1$s"
"የተቀዳ ጽሑፍን አሰናብት"
"የተቀዳ ጽሁፍ አርትዕ ያድርጉ"
"የተቀዳ ምስል አርትዕ ያድርጉ"
"በአቅራቢያ ወዳለ መሣሪያ ይላኩ"
"ለመመልከት መታ ያድርጉ"
"ጽሁፍ ተቀድቷል"
"ምስል ተቀድቷል"
"ይዘት ተቀድቷል"
"የቅንጥብ ሰሌዳ አርታዒ"
"የቅንጥብ ሰሌዳ"
"የምስል ቅድመ-ዕይታ"
"አርትዕ"
"አክል"
"ተጠቃሚዎችን ያስተዳድሩ"
"ይህ ማሳወቂያ ወደ የተከፈለ ማያ ገፅ መጎተትን አይደግፍም"
"አካባቢ ገቢር ነው"
"Wi‑Fi አይገኝም"
"የቅድሚያ ሁነታ"
"ማንቂያ ተቀናብሯል"
"ካሜራ ጠፍቷል"
"ማይክሮፎን ጠፍቷል"
"ካሜራ እና ማይክሮፎን ጠፍተዋል"
"{count,plural, =1{# ማሳወቂያ}one{# ማሳወቂያዎች}other{# ማሳወቂያዎች}}"
"%1$s፣ %2$s"
"የማስታወሻ አያያዝ"
"የማስታወሻ አያያዝ፣ %1$s"
"ኦዲዮ በማጋራት ላይ"
"በማሰራጨት ላይ"
"%1$sን ማሰራጨት ይቁም?"
"%1$sን ካሰራጩ ወይም ውፅዓትን ከቀየሩ የአሁኑ ስርጭትዎ ይቆማል"
"%1$s ያሰራጩ"
"ውፅዓትን ይቀይሩ"
"ያልታወቀ"
"h:mm"
"kk:mm"
"%s ሁሉንም የመሣሪያ ምዝግብ ማስታወሻዎች እንዲደርስ ይፈቀድለት?"
"የአንድ ጊዜ መዳረሻን ፍቀድ"
"አትፍቀድ"
"የመሣሪያ ምዝግብ ማስታወሻዎች በመሣሪያዎ ላይ ምን እንደሚከሰት ይመዘግባሉ። መተግበሪያዎች ችግሮችን ለማግኘት እና ለማስተካከል እነዚህን ምዝግብ ማስታወሻዎች መጠቀም ይችላሉ።\n\nአንዳንድ ምዝግብ ማስታወሻዎች ልዩ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው መረጃ ሊይዙ ይችላሉ ስለዚህ ለሚያምኗቸው መተግበሪያዎች ብቻ ሁሉንም የመሣሪያ ምዝግብ ማስታወሻዎች እንዲደርሱ ይፍቀዱላቸው። \n\nይህ መተግበሪያ ሁሉንም የመሣሪያ ምዝግብ ማስታወሻዎች እንዲደርስ ካልፈቀዱለት አሁንም የራሱን ምዝግብ ማስታወሻዎች መድረስ ይችላል። የእርስዎ መሣሪያ አምራች አሁንም በመሣሪያዎ ላይ አንዳንድ ምዝግብ ማስታወሻዎችን ወይም መረጃዎችን ሊደርስ ይችላል።"
"የበለጠ ለመረዳት"
"%s ላይ የበለጠ ይወቁ"
"%1$s ይክፈቱ"
"የWallet መተግበሪያን እንደ አቋራጭ ለማከል መተግበሪያው መጫኑን ያረጋግጡ"
"የWallet መተግበሪያን እንደ አቋራጭ ለማከል ቢያንስ አንድ ካርድ መታከሉን ያረጋግጡ"
"የHome መተግበሪያውን እንደ አቋራጭ ለማከል መተግበሪያው እንደተጫነ ያረጋግጡ"
"• ቢያንስ እንድ መሣሪያ ወይም የመሣሪያ ፓነል ይገኛል"
"የማስታወሻ አያያዝ አቋራጭን ለመጠቀም ነባሪ የማስታወሻ መተግበሪያ ይምረጡ"
"መተግበሪያ ይምረጡ"
"የይንኩ እና ይያዙ አቋራጭ"
"ይቅር"
"ማያ ገፆችን አሁን ይቀይሩ"
"ስልክን ይዘርጉ"
"ማያ ገፆች ይቀየሩ?"
"ለከፍተኛ ጥራት የኋላ ካሜራውን ይጠቀሙ"
"ለከፍተኛ ጥራት ስልኩን ይቀይሩ"
"መታጠፍ የሚችል መሣሪያ እየተዘረጋ ነው"
"መታጠፍ የሚችል መሣሪያ እየተገለበጠ ነው"
"የፊት ለፊት ማያ ገፅ በርቷል"
"ውስጣዊ ማያ ገፅን ለመጠቀም ያንሸራትቱ"
"የታጠፈ"
"የተዘረጋ"
"%1$s / %2$s"
"የብሮስፌ ባትሪ %s"
"ብሮስፌዎን ከኃይል መሙያ ጋር ያገናኙ"
"የብሮስፌ ባትሪ ዝቅተኛ ነው"
"የቪድዮ ካሜራ"
"ከግል መተግበሪያ መደወል አይቻልም"
"ድርጅትዎ ከሥራ መተግበሪያዎች ብቻ ጥሪዎችን እንዲያደርጉ ይፈቅድልዎታል"
"ወደ የሥራ መገለጫ ቀይር"
"የስልክ መተግበሪያ ጫን"
"ይቅር"
"ማያ ገፅ ቁልፍን አብጅ"
"የማያ ገጽ ቁልፍን ለማበጀት ይክፈቱ"
"Wi-Fi አይገኝም"
"አካባቢ ገቢር ነው"
"ካሜራ ታግዷል"
"ካሜራ እና ማይክሮፎን ታግደዋል"
"ማይክሮፎን ታግዷል"
"አትረብሽ"
"የተጠቃሚ ተገኝነት ታውቋል"
"በቅንብሮች ውስጥ ነባሪ የማስታወሻዎች መተግበሪያን ያቀናብሩ"
"መተግበሪያን ጫን"
"ለመቀጠል ወደ ላይ ያንሸራትቱ"
"ወደ ውጫዊ ማሳያ ይንጸባረቅ?"
"የውስጥ ማሳያዎ ይንጸባረቃል። የፊት ማሳያዎ ይጠፋል።"
"ማሳያን አንጸባርቅ"
"አሰናብት"
"ማሳያ ተገናኝቷል"
"ማይክሮፎን እና ካሜራ"
"የቅርብ ጊዜ የመተግበሪያ አጠቃቀም"
"የቅርብ ጊዜ መዳረሻን አሳይ"
"ተከናውኗል"
"ዘርጋ እና አማራጮችን አሳይ"
"ሰብስብ"
"ይህን መተግበሪያ ዝጋ"
"%1$s ተዘግቷል"
"አገልግሎትን አስተዳድር"
"መዳረሻን አስተዳድር"
"በስልክ ጥሪ ሥራ ላይ እየዋለ ነው"
"በቅርብ ጊዜ በስልክ ጥሪ ውስጥ ጥቅም ላይ ውሏል"
"በ%1$s ጥቅም ላይ እየዋለ ነው"
"በቅርብ ጊዜ በ%1$s ጥቅም ላይ ውሏል"
"በ%1$s (%2$s) ጥቅም ላይ እየዋለ ነው"
"በቅርብ ጊዜ በ%1$s (%2$s) ጥቅም ላይ ውሏል"
"በ%1$s (%2$s • %3$s) ጥቅም ላይ እየዋለ ነው"
"በቅርብ ጊዜ በ%1$s (%2$s • %3$s) ጥቅም ላይ ውሏል"
"ሥርዓት"
"የሥርዓት መቆጣጠሪያዎች"
"የሥርዓት መተግበሪያዎች"
"ብዙ ተግባራትን በተመሳሳይ ጊዜ ማከናወን"
"የተከፈለ ማያ ገፅ"
"ተደራሽነት"
"ግብዓት"
"የመተግበሪያ አቋራጮች"
"የአሁን መተግበሪያ"
"ተደራሽነት"
"የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮች"
"አቋራጮችን ያብጁ"
"አቋራጭ ይወገድ?"
"ወደ ነባሪ ዳግም ይጀመር?"
"ይህን አቋራጭ ለመፍጠር የእርምጃ ቁልፉን እና አንድ ወይም ከዚያ በላይ ሌሎቹ ቁልፎችን አንድ ላይ ይጫኑ"
"ይህ ብጁ አቋራጭዎን በቋሚነት ይሰርዛል።"
"ይህ ሁሉንም ብጁ አቋራጮችዎን በቋሚነት ይሰርዛል።"
"የፍለጋ አቋራጮች"
"ምንም የፍለጋ ውጤቶች የሉም"
"መሰብሰቢያ አዶ"
"የእርምጃ ወይም ሜታ ቁልፍ አዶ"
"የመደመር አዶ"
"አብጅ"
"ዳግም አስጀምር"
"ተከናውኗል"
"መዘርጊያ አዶ"
"ወይም"
"ሲደመር"
"ወደፊት ህዝባር"
"መያዣ ይጎትቱ"
"የቁልፍ ሰሌዳ ቅንብሮች"
"አቋራጭ አቀናብር"
"አስወግድ"
"አዎ፣ ዳግም አስጀምር"
"ይቅር"
"ቁልፍ ይጫኑ"
"የቁልፍ ጥምረት ቀድሞውኑ ጥቅም ላይ ውሏል። ሌላ ጥምረት ይሞክሩ።"
"አቋራጩ ሊቀናበር አይችልም።"
"+"
"አቋራጭ አክል"
"አቋረጭ ሰርዝ"
"የቁልፍ ሰሌዳዎን በመጠቀም ያስሱ"
"የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮችን ይወቁ"
"የመዳሰሻ ሰሌዳዎን በመጠቀም ያስሱ"
"የመዳሰሻ ሰሌዳ ምልክቶችን ይወቁ"
"የእርስዎን የቁልፍ ሰሌዳ እና የመዳሰሻ ሰሌዳ በመጠቀም ያስሱ"
"የመዳሰሻ ሰሌዳ ምልክቶችን፣ የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮችን እና ሌሎችን ይወቁ"
"ወደኋላ ተመለስ"
"ወደ መነሻ ሂድ"
"የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎችን አሳይ"
"መተግበሪያዎችን ይቀያይሩ"
"ተከናውኗል"
"ቀጣይ"
"እንደገና ይሞክሩ!"
"ወደኋላ ተመለስ"
"የመዳሰሻ ሰሌዳዎ ላይ ሦስት ጣቶችን በመጠቀም ወደ ግራ ወይም ወደ ቀኝ ያንሸራትቱ"
"አሪፍ!"
"ወደኋላ የመመለስ ምልክትን አጠናቅቀዋል።"
"የመዳሰሻ ሰሌዳዎን ወደመጠቀም ለመመለስ ሦስት ጣቶችን በመጠቀም ወደ ግራ ወይም ወደ ቀኝ ያንሸራትቱ"
"ወደ መነሻ ሂድ"
"በመዳሰሻ ሰሌዳዎ ላይ በሦስት ጣቶች ወደ ላይ ያንሸራትቱ"
"ጥሩ ሥራ!"
"ወደ መነሻ ሂድ ምልክትን አጠናቅቀዋል"
"ወደ መነሻ ማያ ገፅዎ ለመሄድ የመዳሰሻ ሰሌዳዎ ላይ በሦስት ጣቶች ወደ ላይ ያንሸራትቱ"
"የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎችን አሳይ"
"የመዳሰሻ ሰሌዳዎ ላይ ሦስት ጣቶችን በመጠቀም ወደላይ ያንሸራትቱ እና ይያዙ"
"ጥሩ ሠርተዋል!"
"የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎች አሳይ ምልክትን አጠናቅቀዋል።"
"የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎችን ለማየት የመዳሰሻ ሰሌዳዎ ላይ ሦስት ጣቶችን በመጠቀም ወደላይ ያንሸራትቱ እና ይያዙ"
"መተግበሪያዎችን ይቀያይሩ"
"የመዳሰሻ ሰሌዳዎ ላይ አራት ጣቶችን በመጠቀም ወደ ቀኝ ያንሸራትቱ"
"ጥሩ ሠርተዋል!"
"የመተግበሪያ ምልክቶችን ይቀይሩ የሚለወን አጠናቅቀዋል።"
"መተግበሪያዎችን ለመቀያየር የመዳሰሻ ሰሌዳዎ ላይ አራት ጣቶችን በመጠቀም ወደ ቀኝ ያንሸራትቱ"
"ሁሉንም መተግበሪያዎች ይመልከቱ"
"በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ ያለውን የተግባር ቁልፍ ይጫኑ"
"ጥሩ ሠርተዋል!"
"የሁሉንም መተግበሪያዎች አሳይ ምልክትን አጠናቅቀዋል"
"ሁሉንም መተግበሪያዎችዎን ለማየት በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ ያለውን የድርጊት ቁልፍ ይጫኑ"
"የአጋዥ ሥልጠና እነማ፣ ማጫወትን ባለበት ለማቆም እና ከቆመበት ለመቀጠል ጠቅ ያድርጉ።"
"የቁልፍ ሰሌዳ የጀርባ ብርሃን"
"ደረጃ %1$d ከ %2$d"
"የቤት ውስጥ ቁጥጥሮች"
"የቤት መቆጣጠሪያዎችዎን እንደ የገጸ ማያ አሳራፊ በፍጥነት ይድረሱባቸው"
"ቀልብስ"
"ለመመለስ የመዳሰሻ ሰሌዳው ላይ በሦስት ጣቶች ወደግራ ወይም ወደቀኝ ያንሸራትቱ"
"ወደ መነሻ ለመሄድ የመዳሰሻ ሰሌዳው ላይ በሦስት ጣቶች ወደላይ ያንሸራትቱ"
"የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎችን ለማየት የመዳሰሻ ሰሌዳው ላይ በሦስት ጣቶች ወደላይ ያንሸራትቱ እና ይያዙ"
"ሁሉንም መተግበሪያዎችዎን ለማየት በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ ያለውን የተግባር ቁልፍ ይጫኑ"
"ጽሁፍ ተቀይሯል"
"ለመመልከት ይክፈቱ"
"ኮድን ለመመልከት ይክፈቱ"
"የዓውድ ትምህርት"
"ለመመለስ የመዳሰሻ ሰሌዳዎን ይጠቀሙ"
"ሦስት ጣቶችን በመጠቀም ወደ ግራ ወይም ወደ ቀኝ ያንሸራትቱ። ምልክቶችን የበለጠ ለማወቅ መታ ያድርጉ።"
"ወደ መነሻ ለመመለስ የመዳሰሻ ሰሌዳዎን ይጠቀሙ"
"ሦስት ጣቶችን በመጠቀም ወደላይ ያንሸራትቱ። ምልክቶችን የበለጠ ለማወቅ መታ ያድርጉ።"
"የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎችን ለማየት የመዳሰሻ ሰሌዳዎን ይጠቀሙ"
"ሦስት ጣቶችን በመጠቀም ወደላይ ያንሸራትቱ እና ይያዙ። ምልክቶችን የበለጠ ለማወቅ መታ ያድርጉ።"
"ሁሉንም መተግበሪያዎች ለማየት የቁልፍ ሰሌዳዎን ይጠቀሙ"
"በማንኛውም ጊዜ የተግባር ቁልፍን ይጫኑ። ምልክቶችን የበለጠ ለማወቅ መታ ያድርጉ።"
"ተጨማሪ ደብዛዛ አሁን የብሩህነት ተንሸራታች ክፍል ነው"
"አሁን ከማያ ገፅዎ በላይ የብሩህነት ደረጃውን ይበልጥ በመቀነስ ማያ ገፁን ተጨማሪ ደብዛዛ ማድረግ ይችላሉ።\n\nይህ ባህሪ አሁን የብሩህነት ተንሸራታች አካል ስለሆነ ተጨማሪ ደብዛዛ አቋራጮች እየተወገዱ ነው።"
"ተጨማሪ ደብዛዛ አቋራጮችን ያስወግዱ"
"ተጨማሪ ደብዛዛ አቋራጮች ተወግደዋል"
"ግንኙነት"
"ተደራሽነት"
"መገልገያዎች"
"ግላዊነት"
"በመተግበሪያዎች የቀረበ"
"ማሳያ"
"ያልታወቀ"
"ሁሉም ሰቆች ዳግም ይጀምሩ?"
"ሁሉም የፈጣን ቅንብሮች ሰቆች ወደ የመሣሪያው የመጀመሪያ ቅንብሮች ዳግም ይጀምራሉ"
"%1$s ከእንግዲህ የቀጥታ ዝማኔዎችን አያሳይም። ይህን በማንኛውም ጊዜ በቅንብሮች ውስጥ መለወጥ ይችላሉ።"
"%1$s፣ %2$s"